በብልፅግና ፓርቲ ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአስተዳደር ዘርፍ የሴቶች ክንፍ አባላት በመንገድ ደህንነት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ መርሀግብር አካሄዱ

በመርሀ ግብሩ ለተለያዩ አሽከርካሪዎች በመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ አስከፊነት እና ሊደረግ በሚገባው ጥንቃቄ ላይ ተንቀሳቅሰው ግንዛቤ ፈጥረዋል። አሁን ላይ ለበርካታ ዜጎቻችን ህልፈት ለሀገር ኢኮኖሚ ጉዳት እየሆነ የሚገኘውን የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋን ለመከላከል የሁሉም ዜጋ ርብርብ ወሳኝ ስለመሆኑ ይጠቀሳል በአስተዳደሩ በተለያየ የሙያ መስክ በመንግስት የስራ ሀላፊነት ላይ የሚገኙ ሴት አመራሮችን እና ባለሙያዎችን ያሳተፈ የመንገድ ደህንነት የንቅናቄ…

Read More

በአረንጓዴ አየር ንብረት ፈንድ (Green Climate Fund) ፕሮጀክት በድሬዳዋ እና በሀረር እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎች አበረታች መሆናቸን የፕሮጀክቱ የሴክሬተሪያት ቡድን አባላት ገለፁ::

የአረንጓዴ አየር ንብረት ፈንድ (Green Climate Fund) ፕሮጀክት የሴክሬተሪያት ቡድን አባላት በድሬዳዋ እና በሀረር በፕሮጀክቱ የተሰሩ ስራዎችን በመጎብኘት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም የእርስ በእርስ ግንኙነቱን በሚያጠናክሩ እና ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ በሚገኝበት ሀሳቦች ዙሪያ መክረዋል። በውይይት መድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና፣ ዉሃ፣ መአድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኑረዲን አብደላ በመስክ በፕሮጀክቱ ከንፁህ መጠጥ…

Read More

የድሬዳዋ ከተማ ዋንጫ/ድሬዳዋ ሲቲ ካፕ የእግር ኳስ ጨዋታ የዕጣ ድልድል ይፋ ሆነ

ለወራት ሲጠበቅ የነበረው “የድሬዳዋ ከተማ ዋንጫ” / “ድሬዳዋ ሲቲ ካፕ” የእግር ኳስ ውድድር የዕጣ ድልድል ዛሬ ከሰዓት በኋላ ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ ውድድሩም ከመስከረም 23 እስከ ጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድ ተገልጿል። አምስት ክለቦችን የሚያሳትፈው ይህ ውድድር በድሬዳዋ ከተማ ለእግር ኳስ አፍቃሪዎች ደስታን እንደሚፈጥር ይጠበቃል። በኢስት ስታር ሆቴል በተካሄደው የዕጣ ድልድል መርሃ ግብር ላይ…

Read More

መንግሥት የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እያሳካ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እያሳካ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ፤ መንግሥት ከለውጡ እውን መሆን ጀምሮ የገባቸዉን ቃሎች እየፈጸመ፣ ኢትዮጵያን ወደሚገባት ከፍታ ለማውጣት የብልጽግና ጉዞዉን እያሳመረ ቀጥሏል ብሏል፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ሙሉ መልእክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እያሳካ ነው፡፡ መንግሥት ከለውጡ እውን መሆን…

Read More

ዛሬ በሶማሊ ክልል የጀመርናቸው ከተያያዠ‍ መሠረተ ልማቶች ግንባታ ጋር በአጠቃላይ ወደ 10 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች በተገቢ ክትትል እስከ መጠናቀቂያቸው ይደርሳሉ። የጀመርነውን ለመጨረስ ሁልጊዜም በጽናት እንደሠራነው ሁሉ ተጠናቀው ለአገልግሎት ይደርሳሉ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ድሬዳዋን የቱሪዝም ማዕከል ማድረግ በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ በቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እንደገና አበበ (ዶ/ር) ከተመራ ልኡካን ቡድን ጋር ተወያዩ

በዚህም ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ድሬዳዋን የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ አስተዳደሩ ስራዎችን በቅንጅት ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን አመላክተዋል። አስተዳደሩ ከባለሀብቶች ጋር በጋራ በመሆንም ከተማዋ ያላትን የተፈጥሮ ፀጋዎች በመጠቀም የቱሪዝም መስህብ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ከንቲባ ከድር የገለፁ ሲሆን በአጠቃላይም ከተማዋን የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ያሉ ምቹ ሁኔታዎችን በመጥቀስ ሰፊ ማብራሪያ ሰተዋል። ድሬ ቀንም ለሊትም እንቅስቃሴ ያለባት ከተማ መሆኗን፣…

Read More