የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ መደበኛ ስብሰባ በዛሬው ዕለት አካሂዷል

ካቢኔው በዛሬው ውሎው በቀረቡ ሶስት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

በዚህ መሰረት፡-

1ኛ. የድሬዳዋ አስተዳደር በቀጣይ መቶ ቀናት እቅድ የመልካም አስተዳደር እና ኢኮኖሚ ማሻሻያዋች በተመለከተ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

2ኛ. የማዘጋጃቤታዊ ገቢ ከማጠናከር ጋር በተያያዘ ተወያይቶ ወሳኔ አሳልፏል፡፡

3ኛ . መሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግም ውሳኔ አሳልፏል፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *