Amharicየታንዛንያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ከኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጋር በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ለማረግ ማምሻውን ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል direcom9 months ago9 months ago01 mins ብሄራዊ ቡድኑ የፊታችን ማክሰኞ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል። ብሄራዊ ቡድኑ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ በድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ካሊድ መሀመድ እንዲሁም በካቢኔ አባላትና በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። Post navigation Previous: የዳዊት ለአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር የአረጋውያን መንከባከቢያ ማዕከሉ ያስገነባው የአረጋውያን ባለ አንድ ወለል ህንፃ ግንባታ ተጠናቆ ተመረቀNext: የምስራቅ ኢትዮጵያ ጥምር የፀጥታ ሀይል ባካሄደው የጋራ ስምሪት እና በወሰደው ጠንካራ እርምጃ የሽብርተኛው የሸኔ ቡድን አባላትን በመደምሰስ እና በመማረክ ቡድኑ ይንቀሳቀስባቸው የነበሩ አካባቢዎችን ነፃ በማውጣት ወደ አስተማማኝ ሰላም መመለስ መቻሉ ተገለፀ። Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom1 month ago1 month ago 0