አዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ወደ ተግባር ለመቀየር የሚያስችሉ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ

ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ከድሬዳዋ ሳይንስ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በኤስ. ቲ. አይ ፖሊሲ ፣ የስታርታፕ አዋጅ እና ፈንድ ማፈላለግና ማስተዳደር ላይ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ሰቷል። ኢንጂነር መሃዲ መሃመድ ሳይንስ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ሃላፊ ተክኖሎጂና አይሲቲን ማጎልበትና መጠቀም ዘመኑ የሚጠይቅ አለም የሚመራበት ሁኔታ መሆኑን ገልፀው እንደ አገርም ሆነ እንደ ድሬደዋ በተለያዩ መስኮች ቴከኖጂን ለማሳደግ የሚያስችሉ…

Read More

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከታንዛንያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም እያደረገ ይገኛል

የታንዛንያ ብሄራዊ ቡድን ባስቆጠረው አንድ ጎል እየመራ የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል። በርካታ ቁጥር ያላቸው የድሬዳዋ ነዋሪዎች በስቴዲየም በመገኘት ጨዋታውን እየተመለከቱ፤ ለሉሲዎቹ ድጋፋቸውን እየሰጡ ይገኛሉ። የገፃችን ተከታታዮች በቀጣይ ከዕረፍት በኋላ የሚኖረውን የጨዋታ ሂደት እየተከታተልን የምናደርሳችሁ ይሆናል አብራችሁን ቆዩ!

Read More

ተረጂነት የመፍጠር አቅም እና የመሥራት ጉልበትን የሚበላ ካንሰር ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ተረጂነት የመፍጠር አቅም እና የመሥራት ጉልበትን የሚበላ ካንሰር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ለምክር ቤቱ ምላሽ እና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ መሥራት እየቻለ ተረጂ የሆነ ሰው በዕድሜ የገፋ ቢሆንም በዚህ ምክንያት ተገቢውን አክብሮት እንደማያገኝ ነው አክለው የተናገሩት። ኢትዮጵያውያን ለክብራችን ስንል ከተረጂነት መላቀቅ አለብን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህ ፖለቲካ ሳይሆን የኢትዮጵያ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ብዝሃ ዘርፍ ትብብርን በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከግብርና መር ወደ ብዝሃ ዘርፍ እንዲሸጋገር የተነደፈው ፖሊሲ በእጅጉ ውጤታማ ሆኗል። መንግስት ከህዝብ ጋር ተሳስሮ ልማት እንዲያመጣ ግልጽ አቅጣጫ የተቀመጠውም ከለውጡ ወዲህ ነው። ለአብነትም መንግስትና ህዝብ ተሳስረው በአረንጓዴ አሻራ አማካኝነት 48 ቢሊዮን ችግኞችን መትከል ችለዋል። ለዚህ ስኬት ደግሞ ከ25 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያዊያን ሳይታክቱ በነጻ በየ ዓመቱ ወጥተው ችግኞችን መትከል ችለዋል። ይህም የመንግስትና ህዝብ…

Read More

የእዳ ሽግሽግን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሰጡት ማብራሪያ

ኢትዮጵያ አሁን ላይ እዳዋን ለመክፈል ምንም ችግር የለባትም። በሪፎርሙ አመካኝነት ከ4 አስከ 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የእዳ ሽግሽግ ተደርጓል። ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎም መንግስት አንድም ዶላር የንግድ ብድር አልወሰደም። ይህም እዳን ለመቆጣጠር ያለንን ጽኑ አቋም ያሳያል።

Read More

በኢትዮጵያ ታሪክ ታላላቅ እና አይቻሉም የተባሉ ጉዳዮችን እውን ያደረግንበት የስኬት ዓመት ነው ያሳለፍነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ታላላቅ እና አይቻሉም የተባሉ ጉዳዮችን እውን ያደረግንበት የስኬት ዓመት ነበር ብለዋል። የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም የሀገሪቱን ግብርና መር የኢኮኖሚ አካሄድ፤ ከአንድ ዘርፍ ወደ ብዝኃ ዘርፍ በመቀየር ተጨባጭ ለውጥ እየመጣ…

Read More

“2017 በኢትዮጵያ ታሪክ እና የታሪክ እጥፋት ውስጥ ትላልቅ ጉዳዮች ያሳካንበት፤ ይቻላሉ ተብለው የማይታሰቡ ጉዳዮች ተችለው ያየንበት፤ የተከናወንበት፤ ቃል የገባንባቸውን ዋና ዋና ጉዳዮች የፈፀምንበት፤ እጅግ የስኬት ዓመት በጋራ ማሳለፍ ስለቻልን እንኳን ደስ አላችሁ!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ግብርናን በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም በሁሉም መመዘኛዎች ከፍተኛ ለውጥ በፍጥነት ማስመዝገብ ችሏል። ለአብነትም ግብርና ብቻውን የ7 ነጥብ 3 በመቶ እድገት አስመዝግቧል። በምርት ደረጃም ሩዝን ወስደን ብናይ ከነበረበት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ወደ 63 ሚሊዮን ኩንታል ማሳደግ የተቻለ ሲሆን የስንዴ ምርትንም ከለውጡ በፊት ከነበረበት 47 ሚሊዮን ኩንታል ወደ 280 ሚሊዮን ኩንታል በአጠረ ጊዜ ውስጥ አሳድግነዋል።

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገቢን በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ

**************** ያለፈው በጀት ዓመት ኢትዮጵያ በታሪኳ ከፍተኛ ገቢ ያገኘችበት ነው። ለአብነትም ከሸቀጦች ወጪ ንግድ 8 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ተገኝቷል። ከሬሚታንስ 7 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ገቢ የተገኘ ሲሆን ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካትም በቢሊዮን ዶላር ማዳን ተችሏል። በዚህም የኢትዮጵያ ሪዘርቭ በ10 እጥፍ አድጓል።

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ኢኮኖሚ ካነሷቸው ነጥቦች መካከል

*************** በግብርና፣ በኢንዱስትሪ እና በማዕድን ዘርፍ ትልቅ እመርታዎች ተመዝግበዋል፣ በዚህ ዓመት ያለጥርጥር ዕድገታችን ባለሁለት አሀዝ ይሆናል፣ 900 ቢሊየን ብር የእዳ ሽግሽግ ተደርጎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሞት ድኗል፣ በ2017 ዓ.ም መንግሥት ከብሔራዊ ባንክ ሳይበደር ኢኮኖሚውን መርቷል፣ የኢኮኖሚ ሪፎርማችን ዓለምአቀፎቹ ተቋማት እውቅና የሰጡት እና ለሌሎችም ሀገራት ልምድ የሚሆን ነው፣ በተኪ ምርቶች በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር የውጭ ምንዛሬ ድኗል፣…

Read More