“የመደመር መንግስት እይታ፤ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ በ3ኛ ዙር ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ አባላት የመንግስት ሰራተኞች ስልጠና ተጠናቀቀ
“የመደመር መንግስት እይታ፤ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ በሁለት ዙር የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና መጠናቀቁን ተከትሎ በ3ኛ ዙር ከህዳር 26-27/2018 ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የሁሉም የብልፅግና ፓርቲ አባላት የመንግስት ሰራተኞች ስልጠና ተጠናቋል። በሁለቱ ቀናት ቆይታ “የመደመር መንግስት እይታ ፣ የግብርና እና የገጠር ልማት ትራንስፎርሜሽን እምርታ፣ የኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን እምርታ፣ የከተማ ልማት እና የቱሪዝም እምርታ” በሚሉ ርዕሶች…


