በድሬዳዋ አስተዳደር በ9ጠኙ የከተማ ወረዳዎች እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎችን እርስ በእርስ በማስተሳሰር አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ::
በድሬዳዋ አስተዳደር በዘጠኙ የከተማ ወረዳዎች እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች ሪፖርት ቀርቦ ተገመገመ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በከተማ በወረዳዎች እየተከናወኑ የሚገኙት የኮሪደር ልማት ስራዎች አበረታች መሆናቸውን ገልፀው፤ በቅንጅት እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች በቀጣይም ተጠናክረው መቀጠል እንደሚገባቸው አመላክተዋል። ከንቲባ ከድር አያይዘውም የድሬዳዋን የልማት ግስጋሴ በሚመጥን መልኩ የመንገድ ዳር ንግድ ቤቶችን እንዲሁም…


