በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በእውቀትና በክህሎት የሚመራ ዘመናዊ አሰራርን የተከተለ ቅንጅታዊ ስራ መኖር እንዳለበት ተገለፀ
2018 ዓም የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ቴክኒካል ኮሚቴ አባላት የውይይትና አቅም ልማት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ምክትል ሃላፊና እና አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር አቶ አብዲ ሙክታር እንደ አገር የኢንዱስትሪው ዘርፍ እንዲስፋፋና ለሀገሪቱ አጠቃላይ እድገት ተገቢው ሚና እንዲኖረው ማድረግ ብሎም የውጪ ንግድን እንዲያድግ እንዲሁም ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ማስቀረት ላይ ትኩረት…


