Waxaa lagu dhawaqay in lasii xoojin doono casriyayta adeegyada garsoorka.

Magaalada Diridhaba waxaa ka socda shirka Madasha sharcii Turjumaada Qaranka oo uu goob joog ka yahay Guddoomiyaha Maxkamadda Sare ee Faderaalka Itoobiya Mudane Tedhiroos Mihiratu. Waxana Ugu horayn madashasi ka hadlay kusi simaha duqa magaalada Diridhaba ahna madaxa xafiska maaliyada iyo dhaqalaha ee ismamulka diridhaba, marwo Muluuka Maxamad, waxayna sheegtay in maxkamada dhaqanka laga bilabay…

Read More

Mas’uuliyiin sarsare oo ka tirsan dowladda federaalka iyo dowlad goboleedyada ayaa booqday warshadaha yar yar iyo kuwa dhexdhexaadka ah ee uu maamulku hirgeliyay.

Intii ay ku guda jireen kormeerkooda waxa ay sheegeen in ay soo arkeen dhaqaalaha ka soo xarooda warshadaha yar yar iyo kuwa dhexe ee uu hirgaliyay ismaamulka Diridhaba isla markaana ay u suurtagashay in ay abuuraan fursado shaqo oo kala duwan. Waxa kale oo ay sheegeen in ay arkeen dareenka uu maamulku siiyey dhinaca wax…

Read More

ከፌደራል እና ከክልል የተውጣጡ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በአስተዳደሩ የተፈጠሩ የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንድስትሪዎችን ጎበኙ

በጉብኝታቸውም በድሬዳዋ አስተዳደር የተፈጠሩ የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች የኢኮኖሚ አቅም በማሳደግ ሰፊ የስራ ዕድል መፍጠር መቻሉን ተመልክተናል ብለዋል። አስተዳደሩ ለአምራች ኢንደስትሪ ዘርፍ የሰጠውን ትኩረት በተግባር በውጤት የተደገፈ ተጨባጭ ስራ አይተናል ሲሉም ገልጸዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ ኢንድስትሪና ኢንቨስትመንት ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዲ ሙክታር በወቅቱ እንዳአሉት በባለፉት ጊዚያት ቢሮው ከPETCO Ethiopia ጋር በመተባበር ወጣቶችን እና ሴቶችን…

Read More

“የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጡን ዲጂታላይዝ በማድረጉ ረገድ እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ”

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ሀገር አቀፍ የህግ ተርጎሚዎች መድረክ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረትን ጨምሮ ሁሉም የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህም በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይ እና የፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ…

Read More

ከተረጅነት ለመላቀቅ የተያዙ ግቦች እንዲፈጸሙ የባለድርሻ ተቋማት ቅንጅት ሊጠናከር ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማጠናከር እና ከተረጅነት ለመላቀቅ የተያዙ ግቦች እንዲፈጸሙ የባለድርሻ ተቋማት ቅንጅት ሊጠናከር እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ዛሬም ቀጥሎ በመካሄድ ላይ ነው። በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለፀ

****************** የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ በአመራር ዘመናቸው ለሙስሊሙ ማኅበረሰብ አንድነት እንዲጠናከር እና ተቋሙ በሕግ ዕውቅና አግኝቶ እንዲቋቋም ባደረጉት በጎ አስተዋጽኦ ይታወሳሉ ። ለሀገራችን ሰላምና ኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጎልበት በቅንነት ያደረጉት አስተዋፅዖ ሁሌም የሚዘከር ነው ። አስተዳደሩ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለሃይማኖቱ ተከታዮችና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጽናናትን ተመኝቷል።

Read More

አገር አቀፍ የህግ ተርጓሚዎች መድረክ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል

በመድረኩ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረትን ጨምሮ የፌደራልና የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቶችና ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ። የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይ እና የድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ ለእንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

Read More

Waltajjiin Seera-Hiiktotaa Biyyooleessaa Dirree Dhawaatti Gaggeeffamaati jira.

Waltajjii kanarratti Pirezidaantii Mana Murtii Waliigalaa Federaalaa dabalatrr Pirezidaantoonni Manneen Murtii Naannooleefi qooda-fudhattoonni hirmataniiti jiran. Bakka Buutuu Kabajamoo Kantibaa Bulchinsaa Dirree Dhawaafi Hoggantuu Biiroo Maallaqaafi Dinagdee Bulchinsaa Dirree Dhawaa Aadde Muluukaa Mohammed Haasaa baninsaa taasisaniin keessummootaf ergaa baga nagaan dhuftanii dabarsaniiti jiran Bal’ina Oduu kanaa hordofnee kan isin biraan geenyu ta’a.

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር በማህበረሰቡ እና በአመራሩ ቅንጅታዊ አሰራር መዳበር ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸው ተገለፀ

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ ልዑካን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል። ልዑኩ ከድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ከክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን እንዲሁም ከድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ከክብርት ወ/ሮ ከሪማ አሊ ጋር በጋራ በመሆን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን፣ ደረቅ ወደብን፣ በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ…

Read More