“በጠንካራ አመራር እና በፀጥታ አካላት ቅንጅት ስኬታማ ስራዎችን መስራት ችለናል..” የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር
የድሬዳዋ አስተዳደር የሰላም ም/ቤት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እና የሰላም ኮንፍረንስ በዛሬው እለት አካሂዷል። በጉባኤውም ተገኘተው መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በንግግራቸው ከመደመር መንግስት ምስረታ ማግስት ጀምሮ ድሬደዋ ፍጹም ሰላም የሰፈነባት፣ለኑሮ ምቹ፤ለኢንቨስትመንት በእጅጉ ተመራጭ ለማድረግ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። በአስተዳደሩ በተፈጠረ ጠንካራ የአመራር ብቃት እና በፀጥታ አካላት ቅንጅት ስኬታማ ስራዎችን መስራት…


