የዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊነት እና ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት ነው፡፡ ኢትዮጵያ እምቅ አቅሟን እና ታላቅ ርዕይዋን የሚመጥን ሌላ ተጨማሪ ሜጋ ፕሮጀክት ጀምራለች። የቢሾፍቱ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ ታሪክ ትልቁ የአየር ትራንስፖርት…


