የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። 1ኛ. ካቢኔው በቀዳሚነት የተወያየው የመንግስትና የግሉ ዘርፍ በአጋርነት የተለያዩ የልማት ስራዎችን በጋራ ማከናወን እንዲችሉ የወጣው ደንብ ላይ ነው። በዚህም የግሉ ዘርፍ ለሀገራዊ እድገትና ልማት መሰረት በመሆኑ በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች ላይ የግሉ ዘርፍ የበኩሉን ሚና መወጣት እንደሚገባው ካቢኔው የጠቆመ ሲሆን…

Read More

Degmada 02 ee Dire Dhabe Horumarinta Marin-Haweeldka oo Xiiso Weyn Abuurtay.

Dadka ku nool Degmada 02 ayaa si weyn u soo dhaweeyay shaqada horumarinta marin-haweeldka ee ka socota deegaankooda, taas oo si muuqata u beddeleysa bilicda iyo adeegyada degmada. Mashruuca waxaa loo fulinayaa laba marxaladood. Marxaladda koowaad waxaa laga hirgelinayaa waddooyinka Buundada Akir (Sabria Resort) ilaa Buundada Shiinaha Buundada Bridge ilaa garoonka Mesqeleya ilaa Sheref Hotel…

Read More

Hojiin misooma Kooriidaraa Aanaa 02 keessatti raawatamaa jiru Aanichaaf Dadamaqiinsa ol’aanaa uumaa akka jiru jiraattonni Aanichaa ibsan.

Bulchiinsa Dirree Dhawaa Aanaa 02 tti kan jalqabame Boqqonnaa Lammaffaan Hojii misooma Kooriidaraa Aanaa 02 tti Riqicha Aakiir ykn Riizooltii Sabriyaatii hanga Riqicha Keellaatii ykn Chaayinaatti kan Hotelela Shariif cinaatti hojjatamaa jiru Aanichaaf Dadamaqiinsa ol’aanaa akka uumaa jiru jiraattonni Aanichaa yaada nuuf laatan ibsan. Bu’uruma kanaan Jiraattonni Naannawa Hojiin misooma Kooriidaraa kun itti raawwatamaa jiru…

Read More

በወረዳ ሁለት (02) እየተተገበረ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ለወረዳው በከፍተኛ ሁኔታ መነቃቃት እየፈጠረ እንደሚገኝ የወረዳው ነዋሪዎች ተናገሩ።

በድሬዳዋ በወረዳ ሁለት አስተዳደር በሁለት ምዕራፍ ተከፍሎ እየተተገበረ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ፤ በመጀመሪያው ምዕራፍ ከአኪር ድልድይ(ከሰብሪያ ሪዞርት) እስከ ቻይና ድልድይ እንዲሁም ከብሪጅ ድልድይ እስከ ማደያ እና ከመስቀለኛ እስከ ሸረፍ ሆቴል ሰባተኛን አጠቃሎ ባሉት አካባቢዎች እየተሰራ ይገኛል። በዚህም የኮሪደር ልማቱ እየተከናወነባቸው የሚገኙ አካባቢዎች ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች ልማቱ ለወረዳው በከፍተኛ ሁኔታ መነቃቃትን እየፈጠረ እንደሚገኝ ገልፀዋል። ከዚህ ቀደም…

Read More

ለጎርፍ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች ያሉ ማህበረሰቦችን ኑሮ የማሻሻል ድጋፍ እንደሚቀጥል ተገለፀ::

በድሬዳዋ የአካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን EAC ፕሮጀክት እየተደረጉ የሚኙ ድጋፎች የዜጎችን ማህበራዊ የኑሮ ዋስትና እንዲረጋገጥ እያገዘ መሆኑ ተገልጿል። ለአምስት አመት የሚቆየውና ሁለተኛ አመቱን የያዘው የማህበረሰብ አየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነት መቋቋም ፕሮጀክት EAC እስካሁን በምግብ ማብሰል ንግድ ዘርፍ፣በባልትና ውጤቶች ንግድ ፣በሸቀጣሸቀጥ ንግድ፣በእንጀራ መጋገር ንግድ፣በብሎኬት ማምረት እና በተሽከርካሪዎች ማጠብ ስራ ዘርፍ ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚ…

Read More

የሚዲያና የኮሚኒኬሽን ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ ቅንጅታዊ አሰራሮችን ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ::

በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ወርቅነህ እና የመረጃ አካላትን የማብቃትና ማፍራት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አቤል ሞላ የተመራ ቡድን በወረዳ 01፣02፣06፣08፣እና 09 የድጋፍ እና ሱፐርቪዥን ስራው ከናውኗል። በ2018 ዓ.ም ግማሽ አመት የወረዳ የኮሚኒኬሽን ዘርፍ ለማጠናከርና የአገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ የሙያዊ ድጋፍና ክትትል በዛሬው ዕለት አካሂዷል። በክትትልና ድጋፉ አቶ ብሩክ ወርቅነህ እንደገለፁት በአስተዳደሩ እየተከናወኑ…

Read More

በከተማዋ እየተመዘገበ ለሚገኛው ሁለንተናዊ ልማት እና ሰላም የአመራሩ እና የህዝቡ ለአንድ አላማ ተባብረው የመስራታቸው ውጤት እንደሆነ ተገለፀ።

ይህንን የአስተዳደሩን እድገት እና ሰላም ለማደፍረስ ህዝቡን እና አመራሩን ሆድ እና ጀርባ ለማድረግ የሚጥሩ አካላትን ማውገዝ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የኦሮሚኛ ቋንቋ የኪነጥበብ ተፅዕኖ ፈጣሪ አርቲስት መሀመድ ቆጴ ተናግሯል። የ1960 የኦሮሚኛ ቋንቋ የኪነጥበብ መነቃቃት ውስጥ ጉልህ አሻራ ከነበራቸው የዘርፉ አርቲስቶች መሀል የግጥም እና ዜማ ደራሲው መሀመድ አህመድ ሙሳ ወይም በቅፅል ስሙ…

Read More

Koreen Dhaabbii Dhimmoota Seeraa, Haqaa fi Bulchiinsa Gaarii Aanaa 08tti raawwii karoora ji’oottan dabran ilaalchisuun daawwannaa Iddoo gaggeesse.

Koreen Dhaabbii Dhimmoota Seeraa, Haqaa fi Bulchiinsa Gaarii Mana marii Dirree Dhawaa raawwii karoora ji’oottan dabran kan Aanaa 08 gamaaggamuun, gurmaa’ina nagaa jiraattota waliin qindoominaan hojjachuu, misooma, bulchiinsa gaarii fi keessumattuu damee nageenyaa irratti qindeema uumamuun damee nageenyaa irratti bu’a qabeessa ta’ee hojjechuu akka danda’an hoggantootni Aanichaa koree dhaabbii kanaaf ibsaniiru. Walitti qabaan Koreen Dhaabbii…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የወረዳ 8 የዕቅድ አፈጻጸምን ገመገመ።

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የወረዳ 8 የዕቅድ አፈጻጸማቸውን የገመገመ ሲሆን በልማት፣ በመልካም አስተዳደር ከነዋሪው ጋር የተቀናጀ የሰላም አደረጃጀት በመፍጠር በተለይ በፀጥታ ዘርፍ ላይ ውጤታማ ስራ መስራት መቻሉን የወረዳ 8 ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብዱላዚዝ አሜ ለቋሚ ኮሚቴ አብራርተዋል፡፡ በተከበሩ አቶ አህመድ አብደላ ሰብሳቢነት የሚመራው የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት…

Read More

ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን የሚለው ራዕይ በትክክለኛ አቅጣጫ ላይ ስለመሆኑ ውጤቶቻችን ማሳያ ናቸው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ።

እንደ ሀገር ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትንና የጋራ ብልፅግናን የሚያረጋግጥ ስራዎችን እንዲሁም አካታችና ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት የሚያረጋግጥ የብዝሃ ዘርፍ የልማት ስትራቴጂ በመከተል እየሰራናቸው ያሉ ስራዎች በሁሉም መስኮች ፍሬ እያፈሩና የኢትዮጵያን በ2023 አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን በሚል የተነሳንለትን አላማ በሚያሳካ ትክክለኛ አቅጣጫ ላይ መሆናችንን ያረጋገጠ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ አስታወቁ፡፡ የኢፌዲሪ መንግሥት የኮሙኒኬሽን…

Read More