በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የተሠሩ ሥራዎች የፓርቲው የልማት ውጥኖች ፍሬ እያፈሩ እንደሚገኙ ምስክር ይሆናሉ – አቶ አደም ፋራህ

የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ሥራዎች አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በጥንታዊነትና በጀግንነት ታሪክ በሚታወቀው የሀዲያ ሕዝብ መሀከል በሆሳዕና ከተማ በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው ሲሉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋናው ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። በአጠቃላይ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የፓርቲው የልማት ውጥኖች በአግባቡ ተግባራዊ እየተደረጉ ፍሬ እያፈሩ መሆናቸውን የሚያረጋግጡ መሆኑንም…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ፊት ለፊት የሚገኘውን አደባባይ በኮሪደር ልማት በማስዋብና በማስጌጥ የአካባቢውን ገፅታ ከማሳመር ባለፈ ለወጣቶች የመዝናኛ አማራጭ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ::

የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ከወጣቶች እንዲሁም ከስፖርቱ ቤተሰብና ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በጋራ በመሆን በኮምሽኑ ፊት ለፊት የሚገኘውን አደባባይ በመልሶ ማልማት የማስዋብና የማስጌጥ ስራ መሰራቱን የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ካሊድ መሀመድ ገልፀዋል። ከዚህ ቀደም አደባባዩ አርጅቶና ፈራርሶ የነበረ መሆኑን ኮምሽነር ካሊድ አስታውሰው አሁን ላይ በመልሶ ማልማት የአረንጓዴ ልማት ስራዎች፣ የአደባባዩን ዙሪያ አጥር ሁሉሙን…

Read More

Hojiin Misooma Koriidaraa Komishinii Dargaggoofi Ispoortii Fuulduratti Hojjetame Bareedina Magaalaa Kan Gonfachiiseefi Dargaggoota Naannichaaf Iddoo Buhaartii Kan Taasisee Ta’uun Ibsame.

Hojiin Misooma Koriidaraa Komishiniin Daragaggoofi Ispoortii Bulchinsa Dirree Dhawaa Maatii Ispoorteessitootaafi Hawaasa Naanichaa waliin Ta’uun Adda Baba’ii Fuuldura Komishinichaa deebisanii misoomsuufi miidhagsuun Hojjetame naannicha hawwataa taasisuun Ibsame. Komishinarri Komishinii Dargaggoofi Ispoortii Bulchinsaa Dirree Dhawaa Hojii Misooma Koriidaraa Bulchinsatti hojjetamaa jiru waliin walqabatee Aanaa 03 Waajjira Komishinichaa fuulduratti kan argamu maatii ispoorteessitootaafi hawaasicha waliin ta’uun Addababa’i…

Read More

Fagaaraha Guddiga Dhalinyarada iyo Ciyaaraha Dire Dhabe oo loo rogay goob casri ah .

Guddiga Dhalinyarada iyo Ciyaaraha Ismaamulka Dire Dhabe ayaa si guul leh u hirgeliyay mashruuc dib-u-dhis iyo qurxin ah oo lagu sameeyay fagaaraha hortooda, kaas oo maanta noqday meel qurux badan oo ay ku nastaan dhalinyarada iyo bulshada guud ahaan. Komishinerka komishinka , Mudane Khalid Maxamed, ayaa sheegay in mashruucan lagu hirgeliyay iskaashi ay yeesheen dhalinyarada,…

Read More

ሀገራዊ ምርጫው ያለፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ተደርጓል – አቶ አደም ፋራህ::

እንደ ገዥ ፓርቲ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ስኬታማ እንዲሆን እና ያለፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት መደረጉን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ የሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎባቸዋል። በሁሉም የምርጫ ክልሎች የሰላም ሁኔታ ያለበት ደረጃ ተለይቶ ምርጫ…

Read More

የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ” በሚል በተሰናዳው እና ስድስት የሀገራችንን የፋይናንስ እና የገቢ ሥርዓት በመምራት ላይ ያሉ ዐበይት ተቋማት አፈፃፀም በሚገመግሙበት እና ለሚቀጥሉት አምስት አመታት የሚኖራቸውን ስትራቴጂያዊ የቅድሚያ ምልከታ በሚያደርጉበት ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተዋል። ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በፋይናንስ አካታችነት ተጨባጭ እድገት ያስገኙ እና ሰፊ መዳረሻ ያላቸው የማክሮኢኮኖሚ ሪፎርሞች አካሂዳለች። ከገበያ መር የውጭ…

Read More

መረጃዎችን በማደራጀት፤ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የመምህራን መረጃ አስተዳደር ስርዓት (TMIS) ሶፍት ዌር በይፋ ተመረቀ::

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በማደራጀት፤ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እና ውሳኔዎችን በእውነት ላይ የተመሰረቱ እንዲሆኑ ለማድረግ የሚያስችል ሶፍትዌር በዛሬው እለት አስመርቋል። በምረቃት መርሃ ግብሩም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሀር ተገኝተው እንደገለፁት የትምህርት ካሪኩለም በማሻሻል የትምህርት ጥራትን በማሻሻል ረገድ አመርቂ ለውጦች እየተመዘገቡ መምጣታቸውን ገልጸዋል። ተቋሙ በትምህርት ዘርፍ የነበረውን አሰራር ወደ ዲጂታል የመቀየር ስራዎች በስፋት…

Read More

“በኮሪደር ልማቱ የተጀመረውን አካባቢን ውብና ሳቢ የማድረግ ስራን አጠናክረን እናስቀጥላለን” የወረዳ ሶስት ነዋሪዎች::

በድሬዳዋ አስተዳደር በወረዳ 03 እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ስራን አጠናክረን እናስቀጥላለን ሲሉ የወረዳው ነዋሪዎቹ ተናገሩ። ከኮሪደር ልማቱ በፊት በአካባቢው ረጅም ጊዜ ሳይታደሱ የቆዩና ወጥ ያልሆኑ ቤቶች ይገኙ እንደነበረ ገልፀው አሁን ላይ በኮሪደር ልማቱ ያረጁ ቤቶች ዘመናዊና ውብ በሆነ መልኩ ተሻሽለው እየተሰሩ እንደሚገኙ ገልፀዋል። ነዋሪዎቹ አያይዘውም ልማቱ ሲጠናቀቅ ለአካባቢው አዲስና ማራኪ ገፅታን እንደሚያላብሰው ጠቁመዋል። በኮሪደር ልማቱ…

Read More

Softiweeriin Ragaa Barsiisotaa Gurmeessuufi Tajaajila Si’ataa Kennuuf Tajaajilu Ifoome.

Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Ragaa Barsiisotaa Gurmeessuufi Tajaajila Si’ataa Kennuuf Tajaajilu ” TMIS” jedhamuun beekkemu ifoomseeti jira. Waltajjiicharati kan argaman Kabajamoo Kantiibaan Bulchiinsa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar haasawa taasisaniin, sirni bulchiinsa odeeffannoo barsiisotaa fooyya’aa ta’e qulqullina barnootaa mirkaneessuuf tattaaffii taasifamu keessatti gumaacha guddaa kan qabu ta’uu ibsaniiru. Obbo Kadiir Juhaar Itti dabaluudhaanis…

Read More

Xafiiska Waxbarashada Ismaamulka Diri dhaba oo Daahfuray Buugga Waayaha Macallimiinta iyo Websayt-ka TMIS .

Xafiiska Waxbarashada Ismaamulka Diri dhaba ayaa si rasmi ah u daahfuray Buugga Waayaha Macallimiinta iyo websayt-ka TMIS, oo ah nidaam casri ah oo loogu talagalay xog-ururinta, shaqada iyo shaqaalaysiinta macallimiinta, si kor loogu qaado tayada waxbarashada iyo daryeelka macallinka. Munaasabadda daahfurka waxaa ka hadlay Duqa Ismaamulka Diridhaba, Mudane Khadir Juhar, kaas oo sheegay in isbeddelka…

Read More