የመደመር አንቀፅ

በዚህ ዘመን የፋብሪካዎችንና የማምረት ሂደትን ቀጣይነት ከማረጋገጥ አኳያ፤ ታዳሽ ኃይል መጠቀም፣ ብክነትን መቀነስ፣ አስተማማኝ የግብአት ምንጭ መያዝ ላይ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ ይሠራል። እንዲሁም በአረንጓዴ አመራረት (Green Manufacturing) ስልት ምርቶች አገልግሎታቸውን ሲጨርሱ በቀላሉ የሚበተኑ፣ ታድሰው እንደገና ጥቅም ላይ መዋል የሚችሉ፣ አለያም በቀላሉ ለሌላ ምርት ግብዓት የሚሆኑ ተደርገው እየተመረቱ ይገኛሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *