ብልፅግና ፓርቲን በመወከል ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ ዕጩዎች ከህዝብ ጋር የትውውቅ መድረክ በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሄደ::
በድሬዳዋ አስተዳደር በ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ እጪዎችን ይፋ አድርጓል የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በመርሃ ግብሩ እንደተናገሩት በባለፉት ዓመታት ድሬዳዋ የሰላም ተምሳሌት ሆና እንድትቀጥል በአብሮነት በፍቅር ተባብሮ በመስራት ከፍ ብላ እንድትታይ ላደረጉት ተሳትፎ ለህዝቡ ምስጋና አቅርበዋል። በዛሬው እለትም ብልጽግና ፓርቲ ለሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለአስተዳደሩ ምክር ቤት 37 እና 1የፌደራል…


