ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተነሱ ጥያቄዎች
ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፤ ከምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች እየቀረቡላቸው ይገኛል። ከተነሱት ዋና ዋና ጥያቄዎች መካከል፦ ሰላምና ጸጥታ፦ በአንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ የጸጥታ ስጋቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ባለፉት 6 ወራት ምን ተሰራ? ተፈናቃዮች፦ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የተከናወኑ ተግባራት ምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ? ተሃድሶ፦ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ማህበረሰቡ…


