“የድሬዳዋን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን በኮንስትራክሽን እና በቤቶች ልማት ዘርፍ በትኩረት እየተሰራ ነው” :- ኢንጂነር ዑመር ዱዓሌ የድሬዳዋ አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ
የድሬዳዋን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን በኮንስትራክሽን እና በቤቶች ልማት ዘርፍ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የድሬዳዋ አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ዑመር ዱዓሌ ገለፁ። ድሬዳዋ ቀደም ሲል በከተማ ፕላን ዝግጅቷ የምትታወቅና የስልጣኔ ማሳያ ተደርጋ የምትወሰድ ከተማ እንደመሆኗ መጠን፤ የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ የከተማዋን ደረጃ ከፍ የሚያደርጉና የወደፊት የከተማዋን መስፋፋት ታሳቢ ያደረጉ የፕላን መሪዎችን (ማስተር ፕላን )ተግባራዊ…


