“አዲስ ፖለቲካዊ እይታ- አዲስ አገራዊ እምርታ” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የነበረው የ3ኛ ዙር የነዋሪዎች የብልጽግና ፓርቲ አባላት ስልጠና ተጠናቀቀ።
በአስተዳደሩ 9ኙ ከተማ ቀበሌዎች እና በ4ቱ ገጠር ክላስተሮች የታቀፉ 38 ገጠር ቀበሌዎች ትላንት መካሄድ የጀመረው የ3ኛ ዙር የነዋሪዎች የብልጽግና ፓርቲ አባላት ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ። ከሰኔ 4 – 5/ 2014 ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው የነዋሪዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በሀገር አቀፍ ደረጃ የተዘጋጀው አዲስ ፖለቲካዊ እይታ – አዲስ አገራዊ እምርታ፣ የአስር አመቱ የፓርቲና የመንግስት እቅድ ላይ…


