Mobile Casino Prämie hugo online spielen kostenlos Abzüglich Einzahlung
Content Hot Bet Kasino Bonus Abzüglich Einzahlung Zahlungsmöglichkeiten Pro Neue Casinos Euro Provision Exklusive Einzahlung Im Ggbet Spielsaal + 200! Wie Man Gegenseitig Gewinne Aus Unserem 25 Euro Provision Abzüglich Einzahlung Verteilen Lässt Das heißt, wirklich so Eltern Karten qua Hinblättern erhalten, denen entsprechende Buchstaben zugeordnet sie sind. Die Kullern sind in einer Zylinder gedreht…
በዋሂል ክላስተር የለገኦዳ ጉኑፈታ ገጠር ቀበሌ ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ ቀበሌ በመሆን የማረጋገጫ እውቅና ተሰጠው፡፡
በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሃይጂንና አካባቢ ጤና አጠባብቅ ኬዝ ቲም እና በዋሂል ክላስተር እንዲሁም በለገኦዳ ጉኑፈታ ገጠር ቀበሌ አመራሮችና በህብረተሰቡ ከፍተኛ ተሳትፎ በተሠሩ ሥራዎች የለገኦዳ ጉኑፈታ ገጠር ቀበሌ ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ መሆኑ ታውጇል፡፡ በለገኦዳ ጉኑፈታ ገጠር ቀበሌ በተካሄደው የዕውቅና አሰጣጥ መረሃ ግብር ላይ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚንስትር ደኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማና ሌሎች ተሳታፊዎች የተገኙ…
የ6.5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአሰሊሶ ገጠር ቀበሌ ጥርጊያ መንገድ በሁለት ቀን ውስጥ ይጠናቀቃል ::
የድሬዳዋ መንገዶች ባለስልጣን በዘጠና ቀን እቅድ ውስጥ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ የድሬዳዋ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ ግንባታ ጥገናና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ያሲን አህመድ ተናገሩ፡፡ ከነዚህ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ውስጥ የአሰሊሶ ገጠር ቀበሌ የመንገድ ስራ ይገኝበታል ያሉት ዳይሬክተሩ አሰሊሶን ከሁላሁሉል የሚያገናኝ የጥርጊያ መንገድ እንዲሁም እስከ ለገኦዳ መሄድ የሚያስችል መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ግንባታው በባለ ስልጣን…
የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ::
በከተማም በገጠርም እየተሰሩ ያሉ የመንገድ የልማት ስራዎች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በሰፊው እየተሰሩ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን ሀላፊ አቶ ብሩክ ወርቅነህ ተናገሩ፡፡ እንደ አቶ ብሩክ ገለፃ ለበርካታ ጊዜያት በህዝብ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን አስተዳደሩ ልዩ ትኩረት በመስጠት ተጀምረው የነበሩ ፕሮጀክቶችን በአፋጠኝ የመጨረስ እና አዳዲስ ፕሮጀክቶችን በዘጠና ቀን እቅድ ውስጥ በማካተት እየሰራን እንገኛለን ብለዋል፡፡ በመንገዶች ባለስልጣን…


