የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሀ ፣ መስኖ ፣ ቆላማ አካባቢ እና የአካባቢ ጥበቃ ቋሚ ኮሚቴ በድሬዳዋ አስተዳደር ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል

    በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሀ ፣ መስኖ ፣ ቆላማ አካባቢ እና የአካባቢ ጥበቃ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አህመድ እንዲሁም የቋሚ ኮሚቴው አባላት በድሬዳዋ አስተዳደር ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ጉብኝቱን አስመልክቶ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አህመድ በሰጡት መግለጫ ቋሚ ኮሚቴው በተሰጠው ሃላፊነት መሰረት የሚሰራቸውን የክትትል ፣ ቁጥጥር እና የድጋፍ ስራዎች በክልል…

    Read More

      በአስተዳደሩ የተቋማትን አፈጻፀም አቅም ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በ10 ተቋማት የሪፎርም ስራ እየተካሄደ መሆኑ ተገለፀ

      ዝርዝር ዜና በገር አቀፍ ደረጃ የመጣውን ሁሉን አቀፍ ለውጥ ተከትሎ የመንግስት አገልግሎት ዘርፉን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር፤ ብሎም ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ደረጃ በደረጃ ለመቅረፍ፤ የመንግስት አገልግሎቶች ፈጣን ቀልጣፋ እና ውጤታማ እንዲሆኑ ለማስቻል በተለያዩ አስር ተቋማት ላይ የሪፎርም ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ ትላንት በአስተዳደሩ ከንቲባ አዳራሽ በስድስት ተቋማት ላይ የሪፎርም ስራ አተገባበራቸውን በተመለከተ ሪፖርት ያቀረቡ…

      Read More

        የ‘ተረኝነት’ ጉዳይን በተመለከት

        ሀገራችን ለሁላችንም የሚበቃ ሀብት አላት። የተፈጥሮ፣ የታሪክ፣ የባህል እና ከምንም በላይ የጊዜ ሀብት አለን። ይህን ሰብስቦ ለጥቅም ማዋል ሲቻል፣ ሀገርን እንደ እቁብ አይቶ በዚህኛው ቀን ለእከሌ፣ በሌላ ቀን ለእከሌ በፈረቃ የምትደርስ ያደርጋታል። እንኳን ለሀገር፣ ለመብራትም ፈረቃ ይከብዳል። ሀገር የምትመራው በጋራ ነው። ሕግ አውጪ፣ ሕግ ተርጓም፣ ሕግ አስፈጻሚ እና ርዕሰ ብሔር የሀገረ መንግሥቱ ምሰሶዎች ናቸው። በሲቪል…

        Read More

          የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ በ03 ቀበሌ ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ፡፡

          በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ በዚህም የከተማ ቀበሌዎች ለህብረተሰቡ የሚሰጡትን አገልግሎት ጥራት ያለው እና ቀልጣፋ እንዲሆን የሚያስችለውን ሪብራንዲንግ የተሰኘ ፅንሰ ሀሳብ እንዲተገብሩ መደረጉ ይታወቃል፡፡ በዚህም በአስተዳደር ደረጃ ያሉ ቀበሌዎች ባስመዘገቡት ውጤት መሰረት ተገምግመው ደረጃ የወጣላቸው ሲሆን ያገኙትን ውጤት መሰረት በማድረግም ለሶስት የከተማ ቀበሌዎች ማለትም 03፣04 እና 09 ቀበሌዎች…

          Read More

            ሚዲያን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰጡት ማብራሪያ ::

            የማህበራዊው ሚዲያ የተጽእኖ ምህዳር ሰፊ ነው። ጥቅሙን እያገኘን ጎጂ ተጽእኖውን የምንቀንስበትን መንገድ መፈለግ ነው ያለብን። በማህበራዊ ሚዲያ ገቢ የሚያገኙ ሰዎች ከገቢው የተነሳ የሀስትና ጎጂ ዜናዎችን ይሰራሉ። ይህ የሚስተካከልበት መንገድ መኖር አለበት። እነዚህ ማህበራዊ አንቂ የተሰኙ ሰዎች በጥፋት ተግባራት ላይም የሚሳተፉ ናቸው። ከለውጡ በኋላ የሚዲያ ብዝሃነት ጨምሯል። ጋዜጠኝነት የሚከበር ሙያ ነው፣ ከወሬ ፖለቲካ አልፎ በትጋት መሥራት…

            Read More

              “ህግ የማስከበሩ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!” ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ::

              በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ቤኒሻንጉል የጸጥታ ሁኔታ፣ በአዲስ አበባ (ቅሚያ እና የጠላት ቅጥረኞች) እንዲሁም በሶማሌ ደግሞ አልሸባብና ኮንትሮባንድ ዋነኛ የሰላም እክል ሆነው ተገኝተዋል። ከበ2 ወራት ውስጥ 1000 የሚበልጡ የሸኔ አባላት ርምጃ ተወስዶባቸዋል። በተሰራው የሰላም ማስከበር ሥራ በሁሉም ስፍራዎች መልካም ውጤት አግኝተናል። ከዚያ በኋላ መልሰን ሕዝቡን ስናወያይ መልካም ምላሽን አግኝተናል። ርምጃዎች ሲወሰዱ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደርን ለማስለመድ በተቻለ መጠን ሰላማዊ…

              Read More

                Ministirri Muummee Itoophiyaa Dr. Abiyyi Ahimad, Mana Maree Bakka Bu’oota Uummataatti argamuun gaaffileefi yaadaa miseensoota mana mariichaa irraa ka’aniif deebii kennaniiru.

                Rifoormiin dura Itiyoophiyaan paarkota Indaastirii 3 qofa qabdi; Isaanis Hawaasaa,Kombolchaa fi Maqalee qofa turan; yeroo ammaa paarkota Indaastirii 12 ijaarteetti. Agroo Indaastirii 3 fi Paarkii indaastirii 9 ijaaruun danda’ameera. Al-ergiin keenya waggoota 7f hin guddatee ture erga rifoormii hojiirra oolee waggoota lamaan as Doolaara Ameerikaa Biiliyoona 4 gaheera. Jijjiiramaan dura daandiin KM kuma 127 ture…

                Read More