የተዳከመውን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት የህብረተሰቡ በልማት ስራ መሳተፍ የጎላ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ ::

    የኮንስትራክሽን እና ቤቶች ልማት ቢሮ በአስተዳደሩ ከተማ ቀበሌዎች ቀደም ባሉት አመታት የህብረተሰብ ተሳትፎ እና የልማት የመንደር ኮሚቴ የነበሩ ሲሆን በግጭትና በኮሮና ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የልማት ስራ ለማስቀጠል ከባለድርሻ አካላት ጋር ለሁለት ተከታታይ ቀናት መክረዋል፡፡ ድሬደዋን በመሰረተ ልማት የተሻለች እና ፅዳቷን የጠበቀች ሞዴል ከተማ እንድትሆን ማህበረሰቡና መንግስት በቅንጀት መስራት ይኖርባቸዋል ያሉት የአስተዳደሩ የኮንስትራክሽን እና ቤቶች ልማት…

    Read More

      Hojjatootni Mootummaa Ayyaanni sabaa, Sablammootaa fi Ummattoota 15ffaa marii paanaaliin kabajan

      Bulchiinsa Magaalaa Dirree Dhawaatti Hojjatootni Mootummaa kanneen Dhaabilee gara garaa irraa walitti babahan Guyyaa Ayyaanni sabaa, Sablammootaa fi Ummattoota Itiyoophiyaa 15ffaa Sadaasa 29 marii paanaalii ‘Riifoormii Cimaan Biyyaalessaa Ijaarsa Sirna Dimokraatawaa Federaalaa cimaaf ‘ dhaadannoo jedhuun kabajan Guyyaan Ayyaana sabaa, Sablammootaa fi Ummattoota Itiyoophiyaa 15ffaa Sadaasa 29 kan baranaa ‘Walqixxummaa fi Tokkummaan Sabdaneessi Badhaadhina Gamtaaf…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ የሚመክር ውይይት አካሄደዋል፡፡

        በድሬዳዋ የትግራይ ተወላጅ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ባካሄዱት ውይይት በቅርቡ የትግራይ ክልል በሚያስተዳድረው ህወሓት በመከላከያ ሠራዊታችን ላይ የፈፀመው ኢ-ሠብአዊ ድርጊት ፍፁም የትግራይ ህዝብን የማይወክል መሆኑን ያወገዙ ሲሆን የትግራይ ህዝብ ከኢፌድሪ መንግስትና ህዝብ ጎን መሆኑንም በተግባር እንዳረጋገጠው ሁሉ አሁን ከአዲሱ የትግራይ አስተዳደር ጎን በመቆም ለዘላቂ ሠላምና ልማት በጋራ እንደሚሠሩ ጥሪ አቅርበዋል። በድሬደዋ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆችም በሚፈለጉ ነገሮች…

        Read More

          ወጣቶች አሁኑ ወቅት የተፈጠረውን ምቹ የፈጠራና የለውጥ አስተሳሰብ በመጠቀም ማደግ መበልጸግ እንደሚችሉ ተገለፀ::

          የድሬዳዋ ወጠቶችና ስፖርት ኮሚሽን ወጣቶች እራሳቸውን ከስደተኝነት አስተሳሰብ በማላቀቅ በአሁኑ ወቅት የተፈጠረውን ምቹ የለውጥ አጋጣሚ በመጠቀም በሀገር ሰርተው በሀገር መለወጥ እንዲችሉ ግንዛቤ የሚፈጥር መድረክ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በአስተዳደሩ 9 ቀበሌዎች እና 4 ክላስተሮች ለተውጣጡ ወጣቶችና ባለድርሻ አካላት በህገ ወጥ ስደት እና በኤች አይቪ ኤድስ ቀውሶች ዙሪያ የሚያተኩር ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ በኮሚሽኑ የወጣቶች ማፍራት ማብቃት ቡድን መሪ…

          Read More

            በድሬዳዋ አስተዳደር 15ተኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ከመንግስት ሰራተኞች ጋር የፓናል ውይይት ተካሄደ።

            አገራዊ ሪፎርም ለጠንካራ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል 15ተኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን ከመንግስት ሰራተኞች ጋር የፓናል ውይይት ተካሄደ። የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ አቡበከር አዶሽ እንዲሁም የመክፈቻ ንግግር በማድረግ መድረኩን የከፈቱት የድሬዳዋ አስተዳደር አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ የሀገር መከላከያ ሠራዊታች መቀሌን…

            Read More

              15ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በ06 ቀበሌ በፓናል ውይይት ተከብሯል::

              በቀበሌ 06 አስተዳደር “ኢትዮጵያ ብሔርብሔረሰቦችና ህዝቦች አንድነት ለጋራ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል ለ15 ኛዉ ጊዜ የሚከበረዉን የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በሴት አደረጃጀቶችና ወጣቶች የአካባቢዉ ነዋሪዎች የፓናል ዉይይትና ለመከላከያ ሰራዊት ደም በመለገስ ተከብሮ ውሏል ፡፡ በቀበሌዉ አመራሮች የህወዋትና ኢ-ህገመንግስት ሰነድ፣ሀገራዊ ሪፎርም ለጠንካራ ሀገራዊ ፌዴራላዊና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ በሚል ርዕስ ሰነዶች ቀርበዋል፡፡ በፓናል ዉይይቱም ላይ የተሳተፉ ተሳታፊዎችም…

              Read More

                Dubartoonni Ayyaana sabaa sablamootaa 15 marii paanaaliin kabajan.

                Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Dubartoonni dhaabilee fi jiraatota irraa walitti babahan Guyyaa Ayyaana Sabaa Sablamootaa fi Ummatoota Itiyoophiyaa 15 marii paanaaliin kabajan. Wal tajjii kana haasawaan kan banan Afa yaa’ii Mana Marii Bulchiinsaa Kabajamtuu Adde Faxum Musxafaa akka jedhanitti Guyyaan kun guyyaa mirgi walqixummaa Dubartootaa Biyya teenyatti itti raga’e fi beekamtii Seeraan ittiis argatee jedhan. wal-tajjii…

                Read More