የአካል ብቃት እንቅስቃሴያችን ለሁለንተናዊ ጤናችን 2ኛው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በርካታ የከተማው ነዋሪዎችን ባሳተፈ መልኩ በድሬዳዋ ምድር ባቡር አደባባይ ተካሂዷል፡፡

    ከኮቪድ-19 ወረርሺኝ በህብረተሰቡ ላይ እያደረሰ ያለውን የጤና ችግር ለመቅረፍ አላማን አንግቦ የተጀመረው የድሬዳዋ ሁሉን አቀፍ የማህበረሰብ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በድሬዳዋ ምድር ባቡር አደባባይ በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄደ የ2ኛው ሁሉን አቀፍ የማህበረሰብ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የከተማ ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትሜንት ቢ ኃላፊ አቶ ከዲር ጁሀር በዚህ…

    Read More

      ከመሬት ይዞታ ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም ያጋጥሙ የነበሩ ችግሮችን ለመፍታት በዘመናዊ መንገድ በመሰራት ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ ።

      ከዛሬ አራት አመት በፊት ተቋቁሞ ወደ ስራ የገባው የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የህብረተሰቡን የመሬት ይዞታ በማረጋገጥና በመመዝገብ በዘመናዊ መንገድ ወደ መረጃ ቋት በማስገባት ከዚህ ቀደም ይጠፍ የነበሩትን መረጃዎች የሚያስቀሩ አሰራሮችን በመስራት ላይ ይገኛል። ኤጀንሲው እያከናወናቸው ያሉትን ስራዎች ነዋሪው ህብረተሰብ በቂ ግንዛቤ በመያዝ በቀጣይ ኤጀንሲው ለሚሰራቸው ስራዎች ትብብር ያደርግ ዘንድ በ 02 ቀበሌ ከሚገኙ…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር በ2012 ግብር ዘመን ለተለዩ ታማኝና ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የዕውቅና መድረክ ተካሄደ::

        በሀገር መከላከያ ሰራዊት ክብርና መስዋዕትነት የህሊና ጸሎትና በሃይማኖት አባቶች ምርቃት የተጀመረው የእውቅና መድረክ መርሃግብር መሰረት የእንኳን ደህና መጣችሁና መክፈቻ ንግግር በአስተዳደሩ ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሀመድ ተጀምሯል። እንደ ድሬዳዋ የተጀመረው ዘመናዊ የገቢ አሰባሰብ ሪፎርም ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉና ተሸላሚዎች በእውቅናው ሳይዘናጉ ሌሎችንም በማበረታታት ወደዚህ ስርዓት እንዲቀላቀሉ ማድረግ እንደሚገባ በመግለጽ አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ ቃል በመግባት…

        Read More

          የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ አንድ ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለፀ::

          የትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በሁሉም ክልሎች እስከ ታህሳስ 30 ቀን እንደሚጠናቀቅ ትምህርት ሚኒስቴር ባሳወቀው መሰረት በድሬደዋ አስተዳደር ከታህሳስ አንድ እስከ ሦስት ፈተናው መሰጠት እንደሚጀመር ተገልፇል። ይህን ተከትሎም የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የስምንተኛ ክፍል ፈተና በአስተዳደሩ ለመፈተን የቅድመ ዝግጅት ስራው…

          Read More

            Qormaanni Kutaa 8ffaa Mudde 1 irraa jalqabee akka kennamu ibsame

            Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Ministeerri Barnootaa Sagantaa karooraa kan Hanga Mudde 30 tti Naannolee martti Qormaatni Naannoo kan kutaa 8ffaa akka xumuramu bu’uruma kaa’een Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Qormaatni Naannoo kan kutaa 8 ffaa Mudde 1 irraa jalqabee hanga Mudde 3 kennuuf kurfiin xumuramuu Hoogantuun Biiroo Barnootaa Bulchiinsaa Adde Muluukaa Mahamad guyyaa arraa ibsa Gaazexeesitootaaf laataniin ibsan…

            Read More

              Waxaa la cayimay maalinta ay ardayda fasalka siddeedaadku 8aad u fadhisanaayan imtixaanadka.

              Shir jaraa`id oo ay maanta xafiiskeeda ku qabatay marwo muluka maxamed oo ah madaxa xafiiska waxbarashada ismaamulka diri dhabe ayaa sheegtay in maalinta khamista ee fooda nagusoo haysa ku beegan bisha tahasas 1/2013TI la qadan doono imtixaanka fasalka 8aad guud ahaan ardeyda imtixaanka sanadkii 2012 u diwaangashaneyd inay u fadhisato ayaa dhaneyd 7113 ardey marka…

              Read More

                በቀጣይ 5 ዓመታት በአስተዳደሩ 50 ሺህ ቤቶች እንደሚገነቡ ተገለጸ::

                በቀጣይ 5 ዓመት በአስተዳደሩ በገጠርና በከተማ የሚገነቡ ቤቶች አስመልክቶ የአስተዳደሩ ከንቲባና ከፍተኛ አመራሮች በቤቶች ልማት ጥናቶች የግምገማ እና የምክክር መድረክ አካሂደዋል፡፡ በምክክር መድረኩ የቤት አቅርቦት ስትራቴጂ ፍሬምዎርክ ጥናት ሰነድ ፣ የወጪ ቆጣቢና አዋጪ የቤት ልማት ዲዛይን ጥናት ሰነድ ፣ የገጠር ቤት ዲዛይን ሰነድ የቀረቡ ሲሆን አመራሩ በስፋት ተወያይተውባቸዋል፡፡ የአስተዳደሩ ኮንስትራክሽን እና ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ…

                Read More

                  በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የውይይትና የደም ልገሳ አካሄዱ::

                  በተካሄደው የውይይት መድረኩ 150 በላይ የትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተዘጋጀ ሰነድ የቀረበ ሲሆን በሰነዱ የኢትዮጵያ ባህል የሆነውን ይቅርታ ባይነትን በመተግበር የተፈጠረው ቁርሾ ሊወገድ እንደሚገባ ተገልጿል። ለውጥን መደገፍም ሆነ መተግበር በህግ መሆን እንዳለበትና ከታሪክ መማር እንጂ መጫረስ አግባብነት የሌለው በመሆኑ የታሪክና የባህል ልዩነት ሳይኖር የህዝብ ጥያቄ ሌላ ሆኖ እያለ የፖለቲካ ፍጆታና መሳሪያ መሆን ባህላችን…

                  Read More

                    በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እና በኤች አይቪ ኤድስ አስከፊነት ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት እየተሰጠ ያለው የግንዛቤ እና የንቅናቄ መድረክ የገጠሩ ማህበረሰብ ባሳተፈ መልኩ ቀጥሏል፡፡

                    በድሬዳዋ አስተዳደር ከቢዮ አዋሌ ፣ዋሂል እና አሰሊሶ ገጠር ቀበሌዎች የተውጣጡ ባለድሻ አካላት የህገ ወጥ ስደትን በመከላከል እና የኤች አይቪ ኤድስ ዙሪያ እየተስተዋለ ያለውን መዘናጋት በንቃት እንዲታገሉ አላማ ያነገበው ስልጠና ዘርፈ ብዙ ግብአቶች እየተገኙበት መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ በከተማ የጀመረው ስልጠና በገጠር ሲቀጥል የገጠሩ ማህበረሰብ እራሱን ህግ ወጥ በሆነ ችግር ውስጥ ከመክተት እና ለከፍተኛ አደጋ ከሚያጋልጡ መሰል ፈተናዎች…

                    Read More