Ethiopia oo Madaxyadooda Lacag Dul Dhigtay Saraakiishii Maleeshiyaadka TPLF ee Baxsadka ku Jira.

    cidii Meel Ku sheegtaa Saraakiishii TPLF iyo Kuwoodii Qarsoonaa Ee Bulshadda Ku dhex Jira in Abaal Marin Loo siin Doono 10 Milan Oo Lacagta Birta Dalkani laga isticmaalo Sidaas waxaa Yiri Madaxa Abaal Marinta Ciidamada Difaaca qaranka. sarakiishii ugu Sareeysay Maleeshiyaadka ayaa la Rumaysanyahay inay Buuraha Dalkaas Baxsad ahaan u Galeen Halka Kuwa Xasuuq Ba’an…

    Read More

      በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ክቡር ሬሚ ማሬሾ የተመራ የልዑካን ቡድን በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አደረገ፡፡

      በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ክቡር ሬሚ ማሬሾ የተመራ የልዑካን ቡድን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ከአመራሩ ጋር የወደፊት የትብብር መስኮች ዙሪያ ላይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ አገልግሎት መስጫ መሰረተ ልማቶችን ጎብኝተዋል፡፡ በኮቪድ 19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የፈረንሳይኛ ቋንቋ ትምህርትም ለማስጀመር ስምምነት ላይ የተደረሰ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ለሚያከናውናቸው ተግባራት በትብብር ለመስራት የሚቻልበት ሁኔታዎችን የሚያመቻቹ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ምንጭ…

      Read More

        የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በለገ-ኦዳ ጉኑን ፈታ ገጠር ቀበሌ ለሚገኙ ከ 320 በላይ አርሶና አርብቶ አደሮች የሚውል የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ፡፡

        የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት በድሬዳዋ አስተዳደር ተከስቶ በነበረው የአንበጣ መንጋ ሳቢያ በሰብሎቻቸው እንዲሁም በግጦሽ ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው 320 በላይ የለገኦዳ ጉኑን ፈታ አርሶና አርብቶ አደሮች የሚውሉ ከ 160 ኩንታል በላይ የምግብ እህል ድጋፍ ተደርጓል፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ አርሶና አርብቶ አደሮች ድጋፎችን ከማድረግ በዘለለ በቀጣይ የህብረተሰቡን ችግር ሊፈቱ የሚችሉ የተለያዩ የምርምር ስራዎችን እንደሚሰሩም በድጋፍ ስነ-ስርዓቱ…

        Read More

          በአስተዳደሩ የመንግሰት ተቋማት የ1ኛ ሩብ አመት ሱፐርቪዥን አፈጻጸም መድረክ ተካሄደ

          የድሬዳዋ መንግስት ተቋማት የ1ኛ ሩብ አመት የማናጅመንትና የሰራተኞች መድረክ ግንኙነት አግባብ፣ የሪፖርት ዝግጅትና የፕሮጀክት አፈጻጸም ደረጃ ሱፐርቪዥን አፈጻጸም መድረክ ተካሂዷል። በቀረበው ሱፐርቪዥን መድረኩ ከከፍተኛ አመራር እስከ ጽ/ቤት ደረጃ ያሉ አመራሮች የተሳተፉ ሲሆን የተለያዩ ገንቢ አስተያየቶች ቀርበዋል። በቀጣይ የማናጅመንትና የመንግስት ሠራተኞች መድረክ የግንኙነት አግባብ በመመሪያው መሰረት በቃለጉባኤ በመደገፍ መተግበር እንዳለበት፣ የሚዘጋጁ እቅድና ሪፖርቶች በአግባቡ ተገምግመው የጋራ…

          Read More

            በወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ጽንሰ ሀሳብ፣ መርሆዎችና ጠቀሜታ ዙርያ ለኃይማኖት አባቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ተዘጋጀ

            የድሬዳዋ አስተዳደር የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ጽ/ቤት በተቋሙ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በጥራትና ሁሉን ባሳተፈ መልኩ መስጠት እንዲችል በዘጠኙም የከተማ ቀበሌዎች ለሚገኙ ከተለያዩ እምነት ተቋማት ለተውጣጡ የኃይማኖት አባቶች በወሳኝ ኩነት ጽንሰ ሀሳብ ፣ መርሆዎችና ጠቀሜታ ዙርያ የሁለት ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተዘጋጀ፡፡ በስልጠናው ላይ የፍትህ ፣ ጸጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊና የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት…

            Read More

              በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የገጠር ቀበሌ የጤና ጣቢያ ኃላፊዎች ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

              በድሬዳዋ አስተዳደር የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት መጀመርን ተከትሎ በስተዳደሩ ገጠር ቀበሌ የሚገኙ የጤና ጣቢያ ኃላፊዎች የድሬዳዋ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዩሱፍ ሰኢድ በተገኙበት ቁጥራቸው 5477 ለሆኑ ለገጠሩ ማህበረሰብ የጤና መድን ተጠቃሚዎች አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የመግባያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ ቢሮውን ወክለው የመግባቢያ ሰነዱን የተፈራረሙት የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ዩሱፍ ሰኢድ ማህበረሰብ አቀፍ…

              Read More

                wafdi uu hogaaminaayo safiirka dalka faransiiska u fadhiya itoobiya ayaa booqday jaamacada diri dhabe.

                waftiga ayaa la kulmay masuliyinta jaamacada oo ay hor kacayso madaxwaynaha jaamacada marwo ubax aadan ayaa soo idho indheeyay mashaaricaha ka socda jaamacada waxayna iskaashi ka yeelandoonaan sidi kor loogu qaadi lahaa taageerada ay safaaradu siiso jaamacada iyo waliba sidi dib loogu bilaabi lahaa baristi luuqada faransiiska ee loojoojiyay caabuqa korona fayraska awgeed. X/W/I DD

                Read More

                  የሕወሓት ጁንታ አመራሮች የሚገኙበትን ለጠቆመ 10 ሚልዮን ብር ሽልማት ማዘጋጀቱን የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ

                  የመከላከያ ሠራዊት መረጃ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄነራል አስራት ዴኔሮ ዛሬ ረፋድ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የጁንታው አመራሮችን በአጭር ጊዜ በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ሽልማቱ መዘጋጀቱን አስታውቀዋል። በዚህም የመከላከያ ሠራዊት የህወሓት ጁንታ አመራሮች ያሉበትን ቦታ ለጠቆመ የ10 ሚሊዮን ብር ሽልማት እንደሚሰጥ አመልክተዋል። የሕወሓት ጁንታ አመራሮች የሚገኙበትን የሚያውቅ ማንኛውም ግለሰብ በአካባቢው ለሚያገኘው የመከላከያ ሠራዊት አባል…

                  Read More