ቁጠባን መሰረት ያደረገ ማበረታቻ ሽልማት የባንክ ስርአት መኖር ደንበኞችን ለበለጠ ቁጠባ እንደሚያነሳሳ ተገለጸ::
የአቢሲኒያ ባንክ በይቆጥቡ ይሸለሙ መርሓ ግብር የምስራቅ ኢትዮጵያ ባለዕድለኞችን ሽልማት ሰጠ የአቢሲኒያ ባንክ “መቆጠበብ ያሸልማል ” እና “እንሸለምዎ ” በሚል መሪ ቃል በምስራቅ ኢትዮጵያ ባሉ 35 የባንኩ ቅርንጫፎች ቁጠባን መሰረት ያደረገ 15 ባለዕድለኞችን ሽልማት ሰጠ፡፡ በዚህ የሽልማት ስነ-ስርዓት ላይ የአቢሲኒያ ባንክ ድሬ ደዋ ዲስትሪክት ማናጀር አቶ ሙሉጌታ በቀለ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት ባንኩ ሀገራችን ለጀመረቻቸዉ ዘርፈ…


