በ2012 ዓ.ም በድሬ ዳዋ የተከሰቱ ዋና ዋና አደጋዎችን ጉዳቶችን ለመቀነስ በተደረገው ርብርብ ላይ የህብረተሰቡ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ

    በ2012 ዓ.ም በድሬ ዳዋ ከተከሰቱ ዋና ዋና አደጋዎችን መካከል 4 የተፈጥሮ አደጋዎች ድርቅ፣ ጎርፍ፣ ኮሮናና የአንበጣ መንጋ ሰዉ ሰራሽ አደጋ ግጭት፣መሆናቸውን ዛሬ ድሬዳዋ አስተዳደር አደጋ ስጋት ስራ አመራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎችና ቀጣይ እቅዶች ላይ በማተኮር ባካሄደው የምክክር መድረክ ላይ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ገለፁ አክለዉም በ2013 ዓ.ም በተፈጥሮ እንዲሁም በሰው ሰራሽ የሚፈጠሩ አደጋዎች…

    Read More

      በአስተዳደሩ ነገ ህዳር 5 የሚለገሰዉን ደም በአግባቡ ለመሰብሰብ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ::

      በሀገራችን የተከሰተዉን ግጭት ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊታችን የደም እጥረት እንዳያጋጥም ታስቦ ህዳር 5 /2013 ዓ.ም “ደሜን ለመከላከያ ሰራዊታችን እለግሳለሁ” በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ ስነ ስርአት ይካሄዳል። በመከላከያ ሰራዊታችን ላይ የደረሰውን ድንገተኛ ጥቃት ተከትሎ በደም እጥረት ምክኒያት የሚከሰት ሞትን ለማስቀረት የድሬ ደዋ ነዋሪ የሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሚሳተፉበት የደም ልገሳ ስነስርዓት ላይ የሚለገሰዉን ደም በአግባቡ ለመሰብሰብ…

      Read More

        በዘንድሮው የመጀመሪያ ሩብ አመት በድሬደዋ አስተዳደር በመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ ሳቢያ በሰውና በንብረት ላይ ይደርስ የነበረውን የሞትና የንብረት ውድመት በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ መቻሉን በፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት አስታወቀ፡፡

        ህግን በሚተላለፉ አሽከርካሪዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ በህብረተሰቡ ሊታገዝ ይገባል ተብሏል፡፡ ፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን በቅርቡ ባወጣው መረጃ በድሬደዋ አስተዳደር ያለው የተሸከርካሪ አሀዝ ከ25 ሺበላይ ስለመሆኑ ይነገራል፡፡ ታድያ በአስተዳደሩ ከተሸከርካሪ መበራከቱ ጋር ተያይዞ በያመቱ በሰውና ህይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ይከሰታል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬትም በያዝነው አመት በከተማዋ የሚደርሱ የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋን…

        Read More

          Кто такие маркет-мейкеры, маркет-тейкеры и почему важно понимать разницу между ними? Community HUB

          Содержание Кто такой маркет-мейкер? Маркет-мейкеры и их роль на внебиржевом рынке Теоретическое отсутствие маркетмейкеров на рынке Кто может стать маркет-мейкером? Сравнение маркет мейкеров и маркет тейкеров: Все, что Вам нужно знать Маркет-мейкеры: узнайте больше о закулисье Крупные банковские учреждения и компании также могут выступать в качестве маркет-тейкеров, если им необходимо исполнить конкретные сделки в срочном…

          Read More

            የኢፌድሪ መከላከያ ሠራዊት በህወሃት አጥፊ ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንደሚደግፉ የለገቢራ ገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች ተናገሩ::

            የህወሃት አጥፊ ቡድን በቀርቡ በሰሜን እዝ ላይ ድንገተኛ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን እርምጃ መውሰድ መጀመሩንና የህግ የበላይነት የማስከበር ስራ እየሰራ መሆኑን ተከትሎ ዜጎች መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ በመደገፍ ከመንግስት ጎን መሆናቸውን እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ በድሬዳዋ እስተዳደር ስር ከሚገኙ ገጠር ቀበሌዎች አንዷ በሆነችው ለገቢራ ገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች በወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ላይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በውይይታቸውም…

            Read More

              በድሬደዋ አስተዳደር የሚገኙ ኡጋዞች፤አባ ገዳ እና የሀገር ሽማግሌዎች በሰሜን እዝ በሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ በህወሀት የተቃጣውን ድንገተኛ ጥቃትን እንደሚያወግዙ ገለፁ፡፡

              ያሀገር ሽማግሌዎቹም ሆነ ኡጋዞቹ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እየወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃም በሁሉም መልኩ ለመደገፍ መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል፡፡ በድሬደዋ አስተዳደር የሚገኙ ኡጋዞች ፤አባ ገዳ እና የሀገር ሽማግሌዎች በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱም የመድረኩ ተሳታፊዎች እንደተናገሩት ህወሀት በሰሜን እዝ በሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ድንገታዊ ጥቃት በመፈፀም ባደረሰው ጥቃት ማዘናቸውንና ይህም የዚህ ቡድን የሀገር ክህደት…

              Read More