በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ የሚመክር ውይይት አካሄደዋል፡፡
በድሬዳዋ የትግራይ ተወላጅ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ባካሄዱት ውይይት በቅርቡ የትግራይ ክልል በሚያስተዳድረው ህወሓት በመከላከያ ሠራዊታችን ላይ የፈፀመው ኢ-ሠብአዊ ድርጊት ፍፁም የትግራይ ህዝብን የማይወክል መሆኑን ያወገዙ ሲሆን የትግራይ ህዝብ ከኢፌድሪ መንግስትና ህዝብ ጎን መሆኑንም በተግባር እንዳረጋገጠው ሁሉ አሁን ከአዲሱ የትግራይ አስተዳደር ጎን በመቆም ለዘላቂ ሠላምና ልማት በጋራ እንደሚሠሩ ጥሪ አቅርበዋል። በድሬደዋ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆችም በሚፈለጉ ነገሮች…


