በአስተዳደሩ የመንግሰት ተቋማት የ1ኛ ሩብ አመት ሱፐርቪዥን አፈጻጸም መድረክ ተካሄደ

    የድሬዳዋ መንግስት ተቋማት የ1ኛ ሩብ አመት የማናጅመንትና የሰራተኞች መድረክ ግንኙነት አግባብ፣ የሪፖርት ዝግጅትና የፕሮጀክት አፈጻጸም ደረጃ ሱፐርቪዥን አፈጻጸም መድረክ ተካሂዷል። በቀረበው ሱፐርቪዥን መድረኩ ከከፍተኛ አመራር እስከ ጽ/ቤት ደረጃ ያሉ አመራሮች የተሳተፉ ሲሆን የተለያዩ ገንቢ አስተያየቶች ቀርበዋል። በቀጣይ የማናጅመንትና የመንግስት ሠራተኞች መድረክ የግንኙነት አግባብ በመመሪያው መሰረት በቃለጉባኤ በመደገፍ መተግበር እንዳለበት፣ የሚዘጋጁ እቅድና ሪፖርቶች በአግባቡ ተገምግመው የጋራ…

    Read More

      በወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ጽንሰ ሀሳብ፣ መርሆዎችና ጠቀሜታ ዙርያ ለኃይማኖት አባቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ተዘጋጀ

      የድሬዳዋ አስተዳደር የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ጽ/ቤት በተቋሙ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በጥራትና ሁሉን ባሳተፈ መልኩ መስጠት እንዲችል በዘጠኙም የከተማ ቀበሌዎች ለሚገኙ ከተለያዩ እምነት ተቋማት ለተውጣጡ የኃይማኖት አባቶች በወሳኝ ኩነት ጽንሰ ሀሳብ ፣ መርሆዎችና ጠቀሜታ ዙርያ የሁለት ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተዘጋጀ፡፡ በስልጠናው ላይ የፍትህ ፣ ጸጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊና የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የገጠር ቀበሌ የጤና ጣቢያ ኃላፊዎች ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

        በድሬዳዋ አስተዳደር የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት መጀመርን ተከትሎ በስተዳደሩ ገጠር ቀበሌ የሚገኙ የጤና ጣቢያ ኃላፊዎች የድሬዳዋ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዩሱፍ ሰኢድ በተገኙበት ቁጥራቸው 5477 ለሆኑ ለገጠሩ ማህበረሰብ የጤና መድን ተጠቃሚዎች አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የመግባያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ ቢሮውን ወክለው የመግባቢያ ሰነዱን የተፈራረሙት የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ዩሱፍ ሰኢድ ማህበረሰብ አቀፍ…

        Read More

          wafdi uu hogaaminaayo safiirka dalka faransiiska u fadhiya itoobiya ayaa booqday jaamacada diri dhabe.

          waftiga ayaa la kulmay masuliyinta jaamacada oo ay hor kacayso madaxwaynaha jaamacada marwo ubax aadan ayaa soo idho indheeyay mashaaricaha ka socda jaamacada waxayna iskaashi ka yeelandoonaan sidi kor loogu qaadi lahaa taageerada ay safaaradu siiso jaamacada iyo waliba sidi dib loogu bilaabi lahaa baristi luuqada faransiiska ee loojoojiyay caabuqa korona fayraska awgeed. X/W/I DD

          Read More

            የሕወሓት ጁንታ አመራሮች የሚገኙበትን ለጠቆመ 10 ሚልዮን ብር ሽልማት ማዘጋጀቱን የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ

            የመከላከያ ሠራዊት መረጃ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄነራል አስራት ዴኔሮ ዛሬ ረፋድ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የጁንታው አመራሮችን በአጭር ጊዜ በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ሽልማቱ መዘጋጀቱን አስታውቀዋል። በዚህም የመከላከያ ሠራዊት የህወሓት ጁንታ አመራሮች ያሉበትን ቦታ ለጠቆመ የ10 ሚሊዮን ብር ሽልማት እንደሚሰጥ አመልክተዋል። የሕወሓት ጁንታ አመራሮች የሚገኙበትን የሚያውቅ ማንኛውም ግለሰብ በአካባቢው ለሚያገኘው የመከላከያ ሠራዊት አባል…

            Read More

              Afa yaa’iin Mana Marii Bulchiinsaa jiila Ambaasaadara Faransaay Simachuun mari’atan.

              Afa yaa’iin Mana Marii bulchiinsaa Kabajamtuu Adde Faxum Musxafaa Jiila Itiyoophiyaatti Ambaasaadara Faransaay Kabajamoo Obbo Reemii Marshaan duurfamu simachuun waliin mari’atan. Marii taasisan kana irratti Dirreen Dhawaa fi Faransaay Hariiroo hawaas-Dinagdee yeroo dheeraaf qaban daran roga Invastimantiin cimsuun haala dandeesisu irratti xiyyeefachuun mari’ataniiru.

              Read More

                የድሬዳዋ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተገልጋዩን ቁጥር ለማሳደግና የአገልግሎት ክፍያ ስርዓቱን ለማዘመን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደስራ መግባቱን ገለጸ፡፡

                የድሬዳዋ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አግልግሎት ነዋሪው የሚያገኘውን አገልግሎት ጥራት በማሻሻል የተገልጋዩን ቁጥር ለማሳደግ ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የተቋሙ ዲስትሪቢዩሽን ሲስተም ቴክኒካል ሰፖርት ኃላፊ የሆኑት አቶ ግርማ ወ/ገብርኤል ተናግረዋል፡፡ ኃላፊው ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ እንዳስረዱት በድሬዳዋ 45,000 (አርባ አምስት ሺህ) የሚሆኑ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ያላቸው ህጋዊ ተገልጋዮች መኖራቸውን ጠቁመው ሌላው ነዋሪ በህገ-ወጥ መንገድ የመብራት ቆጣሪ ካላቸው ተገልጋዮች…

                Read More