Настольная игра Либертекс xcritical Forex “Гора игр” купить настольные игры в Калининграде

    Содержание Торговая информация и условия xcritical Обзор брокера в деталях Обман клиентов деревянная платформа Мы собираем и выводим только данные о вашем доходе. Квалифицированный трейдер – человек, который пополнил депозит на сумму 100 usd и выше, начал трейдить и сгенерировал 40 usdв качестве валового дохода колмпании. Авторизуясь, вы соглашаетесь с правилами пользования сайтом и даете…

    Read More

      የኢትዮጰያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዪት የ2 ኛው የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ፎረም በድሬደዋ እየተካሄደ ነው።

      ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆየው የኢትዮጲያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ 2013 በጀት ዓመት 2ኛው የህብረተሰብ ጤና ፎረም በዛሬው እለት በድሬዳዋ ተጀምሯል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ በመክፈቻ ንግግሯ እንደተናገረችው ድሬዳዋ ዙሪያዋን 38 ገጠር ቀበሌዋች የሚገኙባት ከተማ በመሆኖ የተለያዩ የጤናና የተፈጥሮ አደጋዎች ሲያጋጥሙ ያለንን ውስን የሰው ኃይል ከግምት ውስጥ በማስገባት የኢትዮጲያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና…

      Read More

        አሽከርካሪዎች በትራፈክ ደንብ መተላለፍ ሲቀጡ በዘመናዊ የባንክ ክፍያ ስርአት ታግዘው ክፍያቸውን ባቅራቢያቸው በሚያገኙት የአቢሲኒያ ባንክ እንዲፈፅሙ ለማስቻል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ።

        በአተገባበሩ ላይ ለትራፊክ አባላትና ለትራንስፖርት ተቆጣጣሪ አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰቷል፡፡ በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እንደመልካም አስተዳደር ችግር ሲነሱ ከነበሩ ችግሮች አንዱ የዘመነ የቅጣት ክፍያ ስርአት ባለመኖሩ የሚደርሱ ተገልጋይ እንግልቶች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ይህንኑ ችግር በዘላቂነት እንደሚቀርፍ የታመነበት ዘመናዊ የክፍያ ስርአትን ለመተግበር ከአቢሲኒያ ባንክ ጋር ስምምነት በማድረግ አሽከርካሪዎች የቅጣት ክፍያቸውን በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች መክፈል እንዲችሉ…

        Read More

          በ 8 ተኛው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራዎች ላይ ነዋሪዎች ብሎም የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በጋራ በመሆን መስራት እንደሚገባቸው ተገለፀ ።

          የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሀ ማእድንና ኢነርጂ ቢሮ 8 ተኛውን የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን አስመልክቶ የክላስተርና የቀበሌ ደጋፊ አመራሮች ተሳታፊ የሆኑበት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል ። በግንዛቤ ማስጨበጫው ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ ከድር ጁሀር ከዚህ ቀደም የተሰሩ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራዎች አሁን ላይ ያሉበትን ደረጃ በየቀበሌ ከመገምገም…

          Read More

            Qaamoleen ga’een Qindoominaan Hojiin Misooma Sululaa Marsaa 8ffaa akka hojjachuu qaban ibsame

            Biroon Qonna, Bishaan, Albuudaa fi Inarjii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Hojii Qindaawaa Misooma Sululaa marsaa 8ffaa hojjatamuuf jedhu ilaalchisuudhaan Geggeesota Deegartootaa Kilaastaroota fi Araddoottan leenjii hubannoo kan hojii Hojiin Misooma Sululaa Marsaa 8ffaa ilaalchisuudhaan qophaa’e irratti Qaamoleen ga’een Qindoominaan Hojiin Misooma Sululaa Marsaa 8ffaa akka hojjachuu qaban ibsan. Wal-tajjii marii hubannoo kana irratti argamuudhaan haasawa kan…

            Read More