125 ኛው የአድዋ የድል በአል በድሬደዋ አስተዳደር አድዋ <<የኀብረ ብሔራዊ አንድነት አርማ!>> በሚል መሪ ቃል በድምቀት እየተከበረ ነው። በመረሀ ግብሩ የድሬደዋ ብልፀግና ፖርቲ ጽ/ቤት አባላትና አመራርች እንዲሁም የአስተዳደሩ ነዋሪዋች እየታደሙ ይገኛል። 5 years ago5 years ago00 mins Post navigation Previous: Waggaa 125ffaan Guyyaa Yaadannoo Injifannoo Adwaa Dirree Dhawaatti kabajame.Next: 125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በድሬደዋ ከተማ ተከበረ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom2 days ago2 days ago 0