ያለ እድሜ ጋብቻን፣ የሴት ልጅ ግርዛትን እና ሌሎች ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስቆም የተዘጋጀውን ፍኖተ ካርታ (Road Map) ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ለማስጨበጥ እና የመግባቢያ ሰነድ ለመፈራረም የተዘጋጀ መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ የአስተዳደሩ ከፍተኛ የፓርቲ አመራሮች፣ የምክር ቤት አመራሮች እና የካቢኔ አባላት ተገኝተዋል። 5 years ago00 mins Post navigation Previous: በድሬዳዋ አስተዳደር ለትግራይ ክልል ወገኖቻችን የሀብት ድጋፍ አሰባሰብ ስራው በይፋ ተጀመረ።Next: በክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ ከተነደፉ በርካታ ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የሀገራችንን የንግድ አሰራር የማቀላጠፍና አሁን ካለበት ዝቅተኛ ደረጃ የአለም ባንክ በየአመቱ የሚያወጣውን የሀገራት ደረጃ የሚያሟላ ተደርጎ የተቀረፀው ሀገራዊ ፕሮጀክት እቅድ ላይ በዛሬው እለት በድሬዳዋ አስተዳደር የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ኢኮቴ) እና ከንቲባው ፅ/ቤት ሳይንስና ኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ በሚመለከታቸው በአስተዳደራችን ውስጥ ያሉ ከፍተኛ የዘርፉ ባለሞያዎችን በማካተት ከኢፌድሪ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከተውጣጡ ከፍተኛ ሀላፊዎችና ባለሞያዎች ጋር በፕሮጀክቱ አጠቃላይ ጠቀሜታ፣ አስፈላጊነት እንዲሁም ለተጠቃሚው የሚሰጠውን ጥቅም ዙሪያ ሠፊ ውይይትና መግባባት ላይ ለመድረስ ተችሏል።
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom1 month ago1 month ago 0