በድሬ ፔትሮሊየም ካምፓኒ በ10 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የነዳጅ ማደያ ስራ ጀመረ::

    የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ እና ሌሎች የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት የተመረቀው ይህ የነዳጅ ማደያ በቀን 250 ሺህ ሊትር ነዳጅ የመያዝ አቅም ያለው ሲሆን ለ24 ሰዓታት ያለማቋረጥ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን የድሬ ፔትሮሊየም ካምፓኒ ተወካይ የሆኑት አቶ አለማየሁ ደነቀ ተናግረዋል፡፡ካምፓኒው ለምስራቅ ሀረርጌ ያለውን የነዳጅ ችግር በሚችለው አቅሙ ለመቅረፍ እንደሚሰራ ተወካዩ ገልጸዋል፡፡ በተለይ አሁን ላይ…

    Read More

      በ 69 ሚሊዮን ዶላር በድሬ ደዋ እየተገነባ የሚገኘው የደረቅ ወደብ ግንባታ 50% መድረሱ ተገለፀ::

      በድሬዳዋ ከንቲባ አህመድ መሀመድ ቡህ የተመራ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ልዑካን ቡድን በድሬደዋ አስተዳደር እየተገነባ የሚገኘውን ደረቅ ወደብ ያለበትን ሁኔታ ጎበኙ ፡፡ በዚህ ጉብኝት ላይ ከንቲባ አህመድ እንደገለፁት በድሬዳዋ ደረቅ ወደብ በግንባታዉ ለባርካታ ወጣቶች የስራ ዕድል ከፈጠረው በላይ ግንባታው ተጠናቆ ሲራ ሲጀምር ከዚህ በላይ የስራ ዕድል የሚፈጥር ከመሆኑም በላይ የድሬዳዋና የምስራቁ የሀገራችን ክፍል ኢኮኖሚ በከፍተኛ ሁኔታ…

      Read More

        ከመብራት አገልግሎት ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም የከተማዋ ነዋሪዎች ሲያነሷቸው የነበሩትን ጥያቄዎች ከመፍታት አኳያ ዘርፈ-ብዙ ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ ።

        በከተማችን ድሬዳዋ ከመብራት አገልግሎት ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም ነዋሪዎች ሲያነሷቸው የነበሩትን የተለያዩ ጥያቄዎችን ከመፍታት አኳያ የድሬዳዋ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰራቸውን ስራዎች አስመልክቶ የተቋሙ ሀላፊ የሆኑት አቶ ፍቅረማርያም አለማየሁ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ። በተለይም ከአስቸኳይ ጥገና ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም የነበረውን አሰራር በመቀየር በዘመናዊ መንገድ አገልግሎቱን በመስጥትና በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ በማድረግ የደንበኞችን ቅሬታ ከመፈታቱም በዘለለ ከዚህ…

        Read More

          A panel discussion was held today to mobilize women to increase women’s participation and benefit

          Women’s organization in the Dire Dawa administration and women in various fields participated in a panel discussion organized by the administration’s Women’s Prosperity League under the theme “Women’s Benefit and Participation for All Prosperity”. In his opening remarks, KedirJuhar, Deputy Mayor of the Administration and Head of the Trade, Industry and Investment Bureau, said that…

          Read More

            The number of people using the community health insurance service is low

            There are two types of health insurance that were introduced by the government a few years ago to fill the health and financial gap in the country. Social health insurance engaged in the formal economy; Dire Dawa Administration Health Insurance Branch Manager, DerejeAbebe, said the Dire Dawa administration has started providing community-based services to non-salaried…

            Read More

              A handover ceremony was held today for 950 displaced families

              The Bureau of Land Development and Management has today held a lottery to hand over the land due to individuals who have been living in Dire Dawa for many years for the development of the government. During the handover ceremony, the head of the administration’s land development and management bureau, GebeyehuTilahun, said that the draw…

              Read More

                በክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ ከተነደፉ በርካታ ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የሀገራችንን የንግድ አሰራር የማቀላጠፍና አሁን ካለበት ዝቅተኛ ደረጃ የአለም ባንክ በየአመቱ የሚያወጣውን የሀገራት ደረጃ የሚያሟላ ተደርጎ የተቀረፀው ሀገራዊ ፕሮጀክት እቅድ ላይ በዛሬው እለት በድሬዳዋ አስተዳደር የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ኢኮቴ) እና ከንቲባው ፅ/ቤት ሳይንስና ኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ በሚመለከታቸው በአስተዳደራችን ውስጥ ያሉ ከፍተኛ የዘርፉ ባለሞያዎችን በማካተት ከኢፌድሪ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከተውጣጡ ከፍተኛ ሀላፊዎችና ባለሞያዎች ጋር በፕሮጀክቱ አጠቃላይ ጠቀሜታ፣ አስፈላጊነት እንዲሁም ለተጠቃሚው የሚሰጠውን ጥቅም ዙሪያ ሠፊ ውይይትና መግባባት ላይ ለመድረስ ተችሏል።

                Read More

                  ያለ እድሜ ጋብቻን፣ የሴት ልጅ ግርዛትን እና ሌሎች ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስቆም የተዘጋጀውን ፍኖተ ካርታ (Road Map) ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ለማስጨበጥ እና የመግባቢያ ሰነድ ለመፈራረም የተዘጋጀ መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ የአስተዳደሩ ከፍተኛ የፓርቲ አመራሮች፣ የምክር ቤት አመራሮች እና የካቢኔ አባላት ተገኝተዋል።

                  Read More

                    በድሬዳዋ አስተዳደር ለትግራይ ክልል ወገኖቻችን የሀብት ድጋፍ አሰባሰብ ስራው በይፋ ተጀመረ።

                    በትግራይ ክልል ጥቅምት 24/ 2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊታችን ላይ በጁንታው የጥፋት ሀይል የደረሰውን ጥቃት በመመከት እና ህግ እና ሰርአት የማስከበሩ ተግባር መሰዋትነት ተከፍሎ በድል መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ የህግ የማስከበሩ ስራ ከተጠናቀቀ በኋላ የጁንታው ሐይል ያደረሰውን ውድመት ተከትሎ በአካባቢው የከፋ የሰብአዊ ጥፋት እንዳይከሰት ከፍተኛ እርብርብ ሲደረግ ቆይቷል። መንግስት የቻለውን ያህል ችግሩን ለመቀልበስ እየጣረ የሚገኝ ቢሆንም…

                    Read More