የማምረቻና መሸጪያ ሼዶች የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ተካሄደ::
የድሬዳዋ አስተዳደር ቀበሌ 08 በተለምዶ ለገሃሬ የተገነባ ገበያ ማዕከል የሚገኙ 39 የማምረቻና መሸጫ ቤቶች ለተጠቃሚዎች በዕጣ መተላለፋቸውን ምክትል ከንቲባና የድሬደዋ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ ከድር ጁሃር አስታወቁ፡፡ የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አብዲ ሙክታር በበኩላቸዉ በድሬዳዋ አስተዳደር ከ 20ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ 6 ገበያ ማዕከላት ግንባታ ሲካሄድ እንደቆየ…


