leenjiin hubannoo Gabbisuu Hojjatoota sivil sarvaantii Dirree

    Dhawaatiif kennamaa ture xumurame Hojjatoota sivil sarvaantii Bulchiinsa Dirree Dhawaatiif leenjiin hubannoo kan Karoora tarsiimawaa waggoottan 10 irratti Magaalaa Hararitti Guyyoottan lamaaf kennamaa ture xumurame. Itti-Aanaan Kantiibaa Bulchiinsa Magaalaa Dirree Dhawaa Obbo Ahmad Buuh Haasawa baniinsaa taasisaniin akka ibsanitti Kaayyoofi barbaachisummaan leenjichaas sivil sarvaantiin jijjirama akka biyyaatti jalqabame milkeesuuf danda’u uumuufii jedhan. Itti-gaafatamaa Waajira Komishinii…

    Read More

      በድሬደዋ አስተዳደር የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም የህዝብና የጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ከሚያዝያ 1 ጀምሮ የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ እንዲገጥሙ የሚስገድድ ህግ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን በትራንስርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡

      ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ አገጣጠምና ጠቀሜታው ላይ ያተኮረ ስልጠናን ለህዝብ እና ጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችና ባለንብረቶችእንደሁም ለትራንስፖርት ተቆጣጣሪዎችና የትራፊክ አባላት ሰቷል፡፡ በያዝነው ወር በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች ሳቢያ በርካቶች ለህልፈት እንደሁም ለአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት ሰለባ በመሆን ላይ ይገኛሉ፡፡ ለነዚህ አደጋዎች በመንስኤነት ከተለዩት መካከል አንዱና ዋነኛው ከፍጥነት በላይ ማሽከርከር መሆኑን የገለፁት በትራንስፖርት ባለስልጣን…

      Read More

        ለድሬደዋ አስተዳዳር በሰው ሀብት ብቃት ማዕቀፍ ዙሪያ የግንዛቤ ማዳበሪያ እየተሰጠ ነዉ::

        ይህን የግንዛቤ ማዳበሪያ በንግግር የከፈቱት የአስተዳዳሩ ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ ቡህ በመክፈቺያ ንግግራቸው የመንግስት አገልግሎት ዘርፍ በብቃት ላይ የተመሰረተ እና ነፃ ተወዳዳሪ ፣ ገለልተኛና ብቃት ላይ የተመሰረተ እና ወደ ተሸለ ደረጃ ለማድረስ የሀገራዊ ሪፎርሙ አንድ አካል መሆኑን ገልፀው የመድረኩ ተሳታፊዎች ከዚህ የሚያገኙትን እውቀት ወደ ተግባር እንድትለወጡ በማለት መልእክት አስተላልፈዋል ፡፡ በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የፅ/ቤት…

        Read More

          ማህበረሰቡ ሴቶች በኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ተጠቃሚነታቸው ለማሳደግ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

          የአለም የሴቶች ቀን ማርች 8 ከየካቲት 21 ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች በአስተዳደራችን እየተከበረ ነው፡፡ ከእነዚህ ዝግጅቶች መካከል በአስተዳደሩ ሴቶችና ህጻናት ቢሮ አዘጋጅነት “የሴቶችን መብት የሚያከብር ማህበረሰብ አንገንባ” በሚል መሪ ቃል ሴት አመራሮች የተሳተፉበት የቶክ ሾው መድረክ ተካሄደዋል፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ110ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ45ኛ ጊዜ የሚከበረው የዘንድሮ የአለም ሴቶች ቀን በተለይም በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን…

          Read More