በቀበሌ 02 ነዋሪ የሆኑ የብልፅግና ፓርቲ አባላት የምርጫ ቅስቀሳ በሰልፍ አካሄዱ። 5 years ago5 years ago01 mins በድሬደዋ አስተዳደር በ 9 የከተማ ቀበሌዎች ነዋሪ የሆኑ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ዛሬ ሚያዚያ 10/2013 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲን ያላቸውን ድጋፍ የምርጫ ቅስቀሳ በሰልፍ አካሄዱ። በዚህ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ሰልፈኞቹ በቀበሌው በሚገኙ ጎዳናዎች ላይ በመዘዋወር የድጋፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ መልዕክቶች አስተላልፈዋል። Post navigation Previous: በድሬዳዋ አስተዳደር በ 350 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለሚገነባው የብረታ ብረትና ሲሚንቶ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የመሰረት ድንጋይ በዛሬው እለት ተቀመጠ ።Next: የአስተዳደሩ ብሔራዊ የሥርዓተ-ምግብ ተግባሪዎች ለሥርዓተ-ምግብ ትግበራው በጋራ በመስራት የመቀንጨር ችግርን ሊቀንሱ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom3 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom3 days ago2 days ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom4 days ago2 days ago 0