ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግብጽ ፍላጎት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደማያሳድር የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሳሜህ ሹክሪ ተናግረዋል፡፡
ግብጽ ትልቁ የአስዋን ግድብ ክምችት ስላላት በሱ ላይ መተማመን እንደምትችል ተናግረዋል፡፡
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከግማሽ በላይ የሚሆነው ህዝብ የኤሌክትሪክ ኃይል ሳያገኝ የሚኖርባትን ኢኮኖሚዋን ለማጎልበት ለፕሮጀክቱ አስፈላጊነት አፅንዖት ሰጥታለች ሲል የዘገበው ኢጅፕት ኢንዲፔንደት ነው፡፡
ምንጭ፦EBC


