በድሬዳዋ አስተዳደር የሁላሁሉል እና ኮርቱ ገጠር ቀበሌዎች ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ መውጣታቸው በመረጋገጡ የዕዉቅና እና ሽልማት ተሰጠ፡፡
በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ በተሰሩ መጠነ ሰፊ ሥራዎች ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ ለሆኑ ቀበሌዎች የዕውቅና ሽልማት ተሰጠ፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሃይጅንና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ክፍል በአስተዳደሩ ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ የሆኑ የገጠር ቀበሌዎችን ሽፋን ለማሳደግ እያከናወነ ባለው ዘርፈ ብዙ ትግበራ የሁላ ሁሉል እና የኮርቱ ገጠር ቀበሌዎች ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ መሆናቸው ታውጇል፡፡ በሁለቱም ገጠር…


