የብልፅግና ፖርቲ በቢዮ አዋሌ ክላስተር አዳዳ ቀበሌ ከነዋሪዎች ጋር የውይይትና የፕሮግራም ማስተዋወቂያ መድረክ አካሂዷል።

    በመድረኩ ፖርቲው በማህበራዊ ÷ በኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዘርፍ በቀጣይ የሚያከናውናቸው እቅዶች ገለፃ የተደረገ ሲሆን በዋናነት ከነዋሪው የሚነሱ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እንደሚንቀሳቀስ ተገልጿል። በፖርቲው ስር አዳዳ ቀበሌን ወክለው ለድሬደዋ ምክርቤት የሚወዳደሩ ሶስት እጩዎችን ማለትም:- * አቶ ኡመር እህመድ *ወ/ሮ ጫልቱ እህመድ *አቶ ከድር ኡስማን ለቀበሌው ነዋሪዎች አስተዋውቋል። በተመሳሳይ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ድሬዳዋን የሚወክሉ እጩዎችንም አስታውቋል። በቀበሌው…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ በዛሬው እለት ተካሄደ ።

      በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ ላይ በድሬዳዋ አስተዳደር በሚገኙ የከተማና የገጠር ቀበሌዎች ላይ የሚኖሩ የብልፅግና ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች በፕሮግራሙ ላይ የብልፅግና ፓርቲን የሚያወድሱ የተለያዩ መፈክሮችን በመያዝ ታድመዋል ። በእለቱም በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንትና የአስተዳደሩ ከንቲባ ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ ብልፅግና ፓርቲ ሀገራችን ኢትዮጲያን ሁለንተናዊ ብልፅግና…

      Read More

        በአሰልሶ ገጠር የቀበሌ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሀ-ግብር አካሂዷል ።

        ከአራቱ የድሬዳዋ አስተዳደር ገጠር ክላስተሮች አንዱ በሆነው የአሰልሶ ክላስተር በአሰልሶ ገጠር የቀበሌ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሀ-ግብር አካሂዷል ። በመርሀ-ግብሩ ላይ በመገኘት የድሬዳዋ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሱልጣን አልይ በዝግጅቱ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ዕቅዶች እና ፕሮግራሞች በተልይም በት/ት እና የስራ ዕድል ፈጥራ ዘርፍ ፣ በማህበራዊ ዘርፍ፣ በገጠር ልማትና ግብርናው ዘርፍ እንዲሁም ለሴቶች…

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ የእድገት ደረጃ ሽግግርና እውቅና ፕሮግራም ተካሂዷል ።

          መንግስት በሀገር አቀፍ ደረጃ ፓለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፖሊሲዎችን በማውጣትና በመተግበር ላይ የሚገኝ ሲሆን በተለይም በኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ ለአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ልማት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ይታወቃል ። የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ ላይ በተለይም መንግስት ለዘርፍ ትኩረት በመስጠት ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል ። በመድረኩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ…

          Read More