የድሬዳዋ ወጣት ማህበር አደረጃጀት አመራሮችና አባላት ለአስተዳደራችን ልማትና ብልፅግና በላቀ ትጋትና ቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ ።
የድሬዳዋ ወጣት ማህበር አደረጃጀት ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ ። የድሬዳዋ ወጣት ማህበር ቀደም ሲል በድሬዳዋ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ እ.ኢ.አ. በ 1996 አ.ም ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት ያገኘ የወጣት አደረጃጀት ቢሆንም ባለፍት አመታት በመዳከሙና በማዕከል ብሎም በቀበሌና በገጠር ክላስተር ደረጃ እንቅስቃሴ ውስጥ ባለመሆኑ ምክንያት ማህበሩን በአዳዲስ አመራሮችና አባላት ማጠናከር በማስፈለጉ ምክንያት በዘጠኙም የከተማ ቀበሌዎችና በ 38 የገጠር ክላስተር…


