ከድሬዳዋ አስተዳደር ባለሀብቶች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 22.4 ሚሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለፀ።

    ሀገር የማዳን ጥሪ ተቀብለው <<ሀገራችን ሀብታችን፤ሀብታችን ለሀገራችን >>በሚል መሪ ቃል የአስተዳደሩ ባለሀብቶች ላደረጉት ድጋፍ በአስተዳደሩ የእውቅናና የምስጋና መረሀ ግብር በዛሬው እለት ተካሄዶል። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ በመረሀ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት ህውሓት አሸባሪ ቡድን በኢትዮጵያ ላይ አገዛዙን ጭኖ በቆየባቸው ባለፉት 27 ዓመታት የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነት እንዳይኖረው በመከፋፈልና እርስ በርስ እንዲጋጭ በማድረግ የቆየው አሸባሪ…

    Read More

      የቀበሌ 02 ነዋሪዎች ከ 750 ሺ ብር በላይ የሚገመት የስንቅ ድጋፍ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አበረከቱ።

      የአገራችንን ሉዓላዊነት ለማስከበር ከፍተኛ መስዋትነት እየከፈለ ለሚገኝዉ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችንና ለልዩ ሀይል አባላት ፍጆታ የሚሆን የተለያዩ የስንቅ እና የብር በድምሩ ከ750 ሺ ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አበረከቱ። በድጋፍ ርክክቡ ላይ የቀበሌ 02 ዋና ስራ አስፍፃሚ አቶ ወንድማገኝ በሻ እንደገለፁት የቀበሌዉ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊታችን ድጋፍ ለማድረግ ያላቸዉን ተነሳሽነት ከፍተኛ መሆኑን ገልፅዉ በቅርቡ መንግስት ይፋ ባደረገው ብሔራዊ…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ባለሀብቶች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ላሳዩት ደጀንነት በአስተዳደሩ የእውቅናና የምስጋና መረሀ ግብር እየተካሄደ ነው። ሀገር የማዳን ጥሪ ተቀብለው <<ሀገራችን ሀብታችን፤ሀብታችን ለሀገራችን >>በሚል መሪ ቃል የአስተዳደሩ ባለሀብቶች ላደረጉት ድጋፍ አስተዳደሩ የእውቅናና የምስጋና መረሀ ግብር በአሁኑ ሰአዓት እያደረገ ነው።

        Read More

          Finance & Accounting Jobs Finance-Accounting Jobs at CACI

          Contents: FPGA Sales Account Manager – Bay Area Experts predict continued global regulatory complexity: What it means for businesses and investors Senior Tax Manager, Global Income Tax Provision We found 113 jobs for Accounting Managing Opening Balance Equity for Presentable Balance Sheets SS&C is a global provider of investment and financial services and software for…

          Read More

            Deegarsa Birrii kum 750 olitti shalagamu Jiraattonni Araddaa 02 Raayyaa ittisa biyyaaf gumaachan.

            Araddoottan Magaalaa Dirree Dhawaa keessaa tokko kan ta’e jiraattonni Araddaa 02 Raayyaan ittisa biyyaaf Sinqii qoph’e kan nyaataaf Oooluu, meeshaalee gara garaa fi maalaqa Birrii kum 750 olitti shalagamu Deegarsa gumaachan. kurfii walharkaa fuudhiinsa Deegarsaa kana irratti Hoji Raawachiisaa Ijoon Araddaa 02 Obbo Wandimaaganyi Bashaa akka jedhanitti Waamicha Biyyaalessaa darbeen qindeessummaa Koreen Deegarsa walitti qabduuttiin…

            Read More