ወጣቶች በሰላም እሴት ግንባታ እረገድ የጎላ ተሳትፎ እንዲኖረው ማስቻል እንደሚገባ ተገለፀ ::
በሃገር በቀል የሰላም እሴት ግንባታ እውቀት እንዲሁም ለዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ ወሳኝ ሚና ያላቸው አካለትን ማዳበር ዙሪያ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሂዷል መድረኩን በድሬደዋ ዩንቨርሲቲና የዮዝ ኤንድ ካልቸራል ዴቬሎፕመንት ፋውንዴሽን የጋራ ትብብት የተዘጋጀ ሲሆን የፋውንዴሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዜና ግርማ የማህበረሰቡን አጠቃላ ሰላም ለማስጠበቅ ዩንቨርስቲዎች እና ሲቪክ ማህበራት ወጣቶችን ማእከል ያደረገ የውይይት እና የምክክር መድረኮችን በስፋት ማካሄድ…


