Lammiiwan qe’ee fi qabeenya irraa buqqa’anii balaaf saaxilaman hunduu akka deegaruuf waamichi dhiyaate.

    Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Lammiiwan qe’ee fi qabeenya isaanii irraa buqqa’anii balaaf saaxilamaniif Koreen Loojistikii fi Deegarsaa hundaa’ee deegarsa gara garaa keessaattuu rakkoo qorraa irraa ittisuuf deegarsa uffataa Sassaabaa jiraachuu Walitti qabaan Koreen Loojistikii fi Deegarsaa fi Hooganaan Biiroo Misooma Maalaqaa fi Dinagdee Obbo Sulxaan Aliyyii waamichi dhiyaate. Obbo Sulxaan Aliyyii ganama arraa ibsa gaazexeesitootaaf kennaniin…

    Read More

      ባለፉት ጊዜያት በመደበኛነት ሲሰሩ የነበሩትን የስራ እድል ፈጠራ ወጣ ባለ መልኩ አዳዲስ የስራ አማራጮችን መሰረት በማድረግ በቀጣይ በቂ የሆነ የስራ እድል ለመፍጠር እንደሚሰራ ተገለፀ።

      ባለፉት በርካታ አመታት በሀገራችን በትምህርትና ስልጠና ዙሪያ በርካታ ስራዎች ሲተገበሩ የቆዩ ሲሆን በተለይም ደግሞ ከ 1987 ዓ.ም ጀምሮ የቴክኒክና ሞያ ትምህርት ስልጠና ፖሊሲና ስትራቴጂ ወቶለት ሲተገበር ቆይቷል ። ይህም በተወሰነ መልኩ ክፍተት ቢኖርበትም ነገር ግን የተሻሉ የሚባሉ ስራዎችም ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን በአሁኑ ወቅትም አለማችን ከደረሰበት ወቅታዊ ሁኔታ ብሎም ሀገራችን ከደረሰችበት እድገት አንፃር ሊመጥን የሚችል አዲስ…

      Read More

        ””ለወገኖቻችን የምናደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል”’

        አቶ ሱልጣን አልዬ የድሬደዋ አስተዳደር ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሃላፊ የቢሮ ሃላፊው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ጁንታው እየፈፀመ ያለው ወረራና የሽብር ተግባር በዲሞክራሲያዊ መንገድ በህዝብ የተመረጠ መንግስትን ከውጭ ሃይሎች ጋር በመተባበር ለማፍረስ እንዲሁም ኢትዮጵያን ለመበታተን ያለመ በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሃገሩን ሉአላዊነት ለማስከበር በአንድነትና በመተባበር በጋራ የሚቆምበት ጊዜ መሆኑን አስረድተዋል። አቶ ሱልጣን አክለውም በድሬደዋ አስተዳደር በአማራና…

        Read More

          የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ክትባትን በመከትብ ራስን ከበሽታው ከመከላከል ባሻገር ሌሎች ወገኖች ለወረርሽኙ እንዳይጋለጡ ማህበራዊ ሃላፊነትን መወጣት እንደሚገባ ወ\ሮ ለምለም በዛብህ ተናገሩ ፡፡

          በሀገራችንም ብሎም በድሬዳዋ አስተዳደር የኮቪድ-19 ስርጭት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ተከትሎ ከመጋቢት 24/2013 ዓ.ም ጀምሮ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት በመላው ሀገራችን ላይ መሰጠት ቢጀምርም ክትባቱን እየወሰዱ ያሉ ሰዎች ቁጥር ግን በተፈለገውና የወረርሽኙን ስርጭት መቆጣጠር በሚያስችል መልኩ ባለመሆኑ ምክንያት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባትን በዘመቻ መልክ ለመስጠት ሃገር አቀፍ እቅድ ተይዞ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞም…

          Read More