”የሴቶች ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ውይይት ተካሄደ ።

    በዛሬ እለት ”የሴቶች ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የሴቶች ሊግ ኮንፈረንስ በሁሉም ከተማ ቀበሌዎች ተካሄዶል። በተካሄደው ውይይት የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚዎች አወያይነት በቀረበው ሰነድ መሠረት ሰፋ ባለ ውይይት ተካሂዷል። በነገው እለት 1000 የሴቶች ሊግ አደረጃጀቶች በተገኙበት በማዕከል የማጠቃለያ መድረክ ይካሄዷል።

    Read More

      የ ”ናፍቆት! ድሬዳዋ” የብልጽግና ፓርቲ ድ/ቅ/ቤት የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ።

      የብልጽግና ፓርቲ ድ/ቅ/ቤት የጽዳት ዘመቻ፣ የችግኝ መንከባከብና የምንጣሮ ስራ የብልጽግና ፓርቲ ዋናው ጽ/ቤት የሱፐርቪዥን ቲም፣ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች፣ የቀበሌ 03 ሴፍትኔት እና የከነማ ደጋፊዎች በተገኙበት ተካሂዷል። በጽዳት ዘመቻው አመራሩ ሳይቀር ህዝቡን በማስተባበር ለበርካታ ሳምንታት ሳይቆራረጥ ባህል በማድረግ ተጠናክሮ መቀጠሉ የሚበረታታና በኢትዮጵያ ልማትና እድገት ከተሞች 53% አስዋወጽኦ እንዳላቸው አንስተው በድሬዳዋ የተጀመሩ የልማት ስራዎች ጉልህ ሚና እንዳላቸው…

      Read More

        የገጠሩ ማህበረሰብ የውሃ ሃይጅን እና ሳኒቴሽን አገልግሎት ተጠቃሚነት እያደገ መምጣቱ ተገለጸ፡፡

        በድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ የተመራ ከቢሮ ማናጅመንት አባላት እና ከተለየዩ ሴክተር ተቋማት የተውጣጡ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ ትኩረቱን በውሃ፣ ሃይጅን እና ሳኒቴሽን አገልግሎት አጠቃቀም ላይ ያደረገና አምስት የገጠር ቀበሌዎችን የሸፈነ የመስክ ምልከታ ተካሄዷል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት የመጸዳጃ ቤት ሽፋናቸውን መቶ ፐርሰንት በማድረስ ሜዳ ላይ ከመጸዳዳት ነጻ መሆናቸው ከአስተዳደሩ እና ከጤና ቢሮ ማናጅመንት በተውጣጣ አረጋጋጭ ኮሚቴ ተረጋግጦ…

        Read More

          ዳሽን ባንክ የስራ አጥነትን ለመቀነስ ፕሮግራም ቀርፆ እየሰራ እንደሆነ አስታወቀ ።

          2ኛ ዙር የዳሽን ከፍታ የስራ ፈጠራ ስልጠናና ውድድር ፕሮግራም ተጠናቀቀ ፡፡ ዳሸን ባንክ ሁለተኛውን ዙር የዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ስልጠናና ውድድር መርሀ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር ላለፍት አምስት ቀናት ያካሄደ ሲሆን መርሀ-ግብሩም ባለፈዉ ዓመት በስራ ፈጠራ ላይ ያተከረ ስልጠናና ዉድድር በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች ላይ ተከናዉኖ በርካታ ወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ተጠቃሚ ማድረግ የቻለ ሲሆን ወድድሩና ስልጠናዉም በድሬዳዋ ፣…

          Read More