”የሴቶች ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ውይይት ተካሄደ ። 4 years ago4 years ago01 mins በዛሬ እለት ”የሴቶች ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የሴቶች ሊግ ኮንፈረንስ በሁሉም ከተማ ቀበሌዎች ተካሄዶል። በተካሄደው ውይይት የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚዎች አወያይነት በቀረበው ሰነድ መሠረት ሰፋ ባለ ውይይት ተካሂዷል። በነገው እለት 1000 የሴቶች ሊግ አደረጃጀቶች በተገኙበት በማዕከል የማጠቃለያ መድረክ ይካሄዷል። Post navigation Previous: የ ”ናፍቆት! ድሬዳዋ” የብልጽግና ፓርቲ ድ/ቅ/ቤት የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ።Next: የድሬዳዋ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ለበርካታ አመታት የመልካም አስተዳደር ችግር የነበረውን የሀሎቡሳለገኦዳ ሚርጋ የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ጎበኙ።
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom4 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom4 days ago2 days ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom5 days ago2 days ago 0