June 15, 2022
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሀ ፣ መስኖ ፣ ቆላማ አካባቢ እና የአካባቢ ጥበቃ ቋሚ ኮሚቴ በድሬዳዋ አስተዳደር ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል
በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሀ ፣ መስኖ ፣ ቆላማ አካባቢ እና የአካባቢ ጥበቃ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አህመድ እንዲሁም የቋሚ ኮሚቴው አባላት በድሬዳዋ አስተዳደር ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ጉብኝቱን አስመልክቶ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አህመድ በሰጡት መግለጫ ቋሚ ኮሚቴው በተሰጠው ሃላፊነት መሰረት የሚሰራቸውን የክትትል ፣ ቁጥጥር እና የድጋፍ ስራዎች በክልል…
በአስተዳደሩ የተቋማትን አፈጻፀም አቅም ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በ10 ተቋማት የሪፎርም ስራ እየተካሄደ መሆኑ ተገለፀ
ዝርዝር ዜና በገር አቀፍ ደረጃ የመጣውን ሁሉን አቀፍ ለውጥ ተከትሎ የመንግስት አገልግሎት ዘርፉን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር፤ ብሎም ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ደረጃ በደረጃ ለመቅረፍ፤ የመንግስት አገልግሎቶች ፈጣን ቀልጣፋ እና ውጤታማ እንዲሆኑ ለማስቻል በተለያዩ አስር ተቋማት ላይ የሪፎርም ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ ትላንት በአስተዳደሩ ከንቲባ አዳራሽ በስድስት ተቋማት ላይ የሪፎርም ስራ አተገባበራቸውን በተመለከተ ሪፖርት ያቀረቡ…
የ‘ተረኝነት’ ጉዳይን በተመለከት
ሀገራችን ለሁላችንም የሚበቃ ሀብት አላት። የተፈጥሮ፣ የታሪክ፣ የባህል እና ከምንም በላይ የጊዜ ሀብት አለን። ይህን ሰብስቦ ለጥቅም ማዋል ሲቻል፣ ሀገርን እንደ እቁብ አይቶ በዚህኛው ቀን ለእከሌ፣ በሌላ ቀን ለእከሌ በፈረቃ የምትደርስ ያደርጋታል። እንኳን ለሀገር፣ ለመብራትም ፈረቃ ይከብዳል። ሀገር የምትመራው በጋራ ነው። ሕግ አውጪ፣ ሕግ ተርጓም፣ ሕግ አስፈጻሚ እና ርዕሰ ብሔር የሀገረ መንግሥቱ ምሰሶዎች ናቸው። በሲቪል…
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ በ03 ቀበሌ ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ፡፡
በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ በዚህም የከተማ ቀበሌዎች ለህብረተሰቡ የሚሰጡትን አገልግሎት ጥራት ያለው እና ቀልጣፋ እንዲሆን የሚያስችለውን ሪብራንዲንግ የተሰኘ ፅንሰ ሀሳብ እንዲተገብሩ መደረጉ ይታወቃል፡፡ በዚህም በአስተዳደር ደረጃ ያሉ ቀበሌዎች ባስመዘገቡት ውጤት መሰረት ተገምግመው ደረጃ የወጣላቸው ሲሆን ያገኙትን ውጤት መሰረት በማድረግም ለሶስት የከተማ ቀበሌዎች ማለትም 03፣04 እና 09 ቀበሌዎች…


