አንዳንዶች… “ችግርና ጦርነት እያለ፤ ስንዴ አያስፈልግም” ሲሉን ነበር። ስንዴ ከምን ጊዜውም በላይ፤ በጦርነት ጊዜ እንደሚያስፈልግ እኛም አለምም ተምረናል። 4 years ago4 years ago01 mins አሁንም… “ችግር ስላለ፤ ችግኝ አያስፈልግም” ይላሉ። ይህ የጠላቶቻችን ፍላጎት ነው። ችግኝ እንዳንተክል፣ እንዳናርስ፣ ልማት እንዳናስብ፣ ግድባችን ውሃ እንዳይይዝ የሚፈልጉት ጠላቶቻችን ናቸው። በግራ እጃችን #ጠላቶቻችንን እንከላከላለን፤ በቀኝ እጃችን #ልማታችንን እንቀጥላለን። Post navigation Previous: ለድሬዳዋ አስተዳደር እድገትና ብልፅግና እውን መሆን የነዋሪው ህብረተሰብ አስተዋፆ ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ ።Next: የድሬደዋን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ቻርተር ሊኖር እንደሚገባ ተገለፀ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom4 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom4 days ago2 days ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom5 days ago2 days ago 0