June 21, 2022
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ ግብር በድሬዳዋ ለማስጀመር እየተከናወኑ የሚገኙ የዝግጅት ስራዎች ተጎብኝተዋል።
“አረንጓዴ ዐሻራችን ለትውልዳችን” በሚል መሪ ቃል 4ኛውን ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ ግብር በአገር አቀፍ ደረጃ የአስተዳደራችን ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በተገኙበት በመዲናችን አዲስ አበባ በይፋ የተጀመረ ሲሆን፤ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ ግብሩን በድሬዳዋ አስተዳደር ለማስጀመር እየተከናወኑ ያሉ የዝግጅት ስራዎችን፤ በአስተዳደሩ ም/ቤት የመንግስት ተጠሪ የሆኑት የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም በዘንድሮው የአረንጓዴ…
በባቡር ላይ የሚስተዋሉትን ስርቆቶች ለመከላከል ያለመ ውይይት ተካሄደ።
ባቡር በሀገራችን የትራንስፖርት ዘርፍ ትልቅ አስተዋፆ እያበረከተ የሚገኝ ሲሆን በተለይም መንግስት ለዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት አዳዲስና እጅግ ዘመናዊ የሆኑ ባቡሮችን ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት ለነዋሪው ህብረተሰብ አገልግሎት እንዲሰጡ ከመደረጉም በዘለለ የባቡር ጣቢያዎችን ዘመናዊ በሆነ መልኩ በማስገንባት ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆኑ ተደርገዋል ። ባቡር ለነዋሪው ህብረተሰብ ከፍተኛ አገልግሎት እየሰጠ ቢገኝም ነገር ግን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በባቡር ላይ…
Duula Hojii Ashaara Magariisaa marsaa 4ffaaf qophiin hojii Haalduree haalagaarii irra jiraachuun ibsame.
Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Duula ashaara Magariisaa marsaa 4ffaa “ashaaraan magariisni dhaloota Keenyaaf ” mata-duree jedhuun ji’oota ganna baranaa kana geggeefamuuf qophiin hojii Haalduree haalagaarii irra jiraachuun ibsame. Kana kan ibsan Ittigaafatamaa Waajjira Paartii Badhaadhina Dirree Dhawaa Obbo Ibraahim Yuusuf Guyyaa Arraa Waxabajjii 14-2014 Magaalaa Finffinnee kutaa magaala Gulalleetti sagantaa jalqabsiisa Hojii duula ashaara Magariisaa marsaa…
የድሬደዋን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ቻርተር ሊኖር እንደሚገባ ተገለፀ
የድሬደዋ መተዳደሪያ ቻርተር አዋጅ ቁጥር 416/1996 ለማሻሻል በተዘጋጀ ረቂቅ ላይ ውይይት ተደርጓል። ድሬዳዋ ሐምሌ 23/1996 በወጣው አዋጅ ቁጥር 416/1996 እራሷን በራሷ እንድታስተዳድር መደረጉ ይታወሳል።ይሁን እንጂ በስራ ላይ ያለው ቻርተር በወቀቱ የነበሩ ችግሮችን በአንፃራዊነት ያስወገደ ቢሆንም በቻርተሩ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ድንጋጌዎች በአስተዳደሩ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ የማያመላክቱ፣በአወቃቀርና በአሰራር ላይ አንዳንድ ችግሮችን ያስከተሉ በመሆናቸው ችግሮችን በማስወገድ የአሰራርና የአደረጃጀት…
አንዳንዶች… “ችግርና ጦርነት እያለ፤ ስንዴ አያስፈልግም” ሲሉን ነበር። ስንዴ ከምን ጊዜውም በላይ፤ በጦርነት ጊዜ እንደሚያስፈልግ እኛም አለምም ተምረናል።
አሁንም… “ችግር ስላለ፤ ችግኝ አያስፈልግም” ይላሉ። ይህ የጠላቶቻችን ፍላጎት ነው። ችግኝ እንዳንተክል፣ እንዳናርስ፣ ልማት እንዳናስብ፣ ግድባችን ውሃ እንዳይይዝ የሚፈልጉት ጠላቶቻችን ናቸው። በግራ እጃችን #ጠላቶቻችንን እንከላከላለን፤ በቀኝ እጃችን #ልማታችንን እንቀጥላለን።


