አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ::
አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው በዛሬው ዕለት በአገልግሎቱ አመራሮች እና ሠራተኞች አቀባበል እንደተደረገላቸውም ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው በዛሬው ዕለት በአገልግሎቱ አመራሮች እና ሠራተኞች አቀባበል እንደተደረገላቸውም ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
#DGC ህዳር 27/2017 በግምገማው እያንዳንዱ ኮንትራክተር ለመስራት ባወጣው ሳምንታዊ የስራ መርሀ-ግብርን ተከትሎ ምን አከናወነ የሚለው ላይ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን፤ በስራ ወቅት ባጋጠሙ አንዳንድ ችግሮች ላይም ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በዚህም በሳይት የሳይክል መሄጃን መስመር ለመስራት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኝ ተገልጿል። በመድረኩ ስራዎች በጥሩ ሁኔታ እየተሰሩ እንደሚገኙ ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ገልፀው፤ በቀጣይም ስራዎችን…
በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይ እና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን ድሬዳዋ ላይ በስፖርቱ ዘርፍ በርብርብና በቅንጅት እየተሰራ ያለው ስራ የሚያበረታታ መሆኑን ተናግረው ይህም በቀጣይ ተጠናክሮ መቀጠል ይገባዋል በማለት መልእክታቸውን አስተላልፈዋል:: የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት እና የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዓለሙ መግራ በበኩላቸው…
ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር በተገኙበት በቀረበው ሪፖርት ላይ የ2017 በጀት አመት የ4 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም 61.6 በመቶ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በድሬዳዋ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ከግብ ለማድረስ፥ ገቢ ወሳኝ መሆኑን በግምገማ መድረኩ ላይ የገለፁት የአስተዳደሩ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር፥ በገቢ አሰባሰቡ ዝቅተኛ አፈፃፀም ያላቸው ተቋማት በቀጣይ በስፋት መስራት እንዳልባቸው አሳስበዋል። ተቋማት የገቢ አሰባሰቡን ለማሳደግ በቅንጅት መስራት…
በፓራጓይ ዋና ከተማ አሶንሲዮን እየተካሄደ በሚገኘው 19ኛው የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ጥበቃ የበይነ መንግሥታት ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ እና ሶማሊያ በጋራ ያቀረቡት የ”ሄር ኢሴ” የሶማሌ ኢሣ ማኅበረሰብ ያልተጻፈ ባሕላዊ ሕግ በመልቲናሽናል ሰነድነት በሰው ልጆች ወካይ ዓለም አቀፍ የማይዳሰስ ቅርስነት በመመዝገቡ የተሰማኝን ልባዊ ደስታ እየገለጽኩ ለመላው የአስተዳደራችን ህዝብ እንኳን…
#DGC hidhaar 27/2017 Waxaana maalinkan laga xusay ismaamulka dirdhabe iyadoona loqataay Wayigalin kusabsan ladagalaanka musuq masuqa dhamaan masuliyinta iyo shaqalaha xafisyada kala duwan ka hawl gala. Waxaa lagu dhawaaqay in la qabanayo hawlo badan oo lagu wacyigalinayo buldhada dhibaatada uu dalka iyo jiilka u gaysanayo, loogana qayb qaadanayo ka hortagga anshax xumadda musuq masuqa. Waxaana…
#DGC ህዳር 26/217 የድሬዳዋ አስተዳደር ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ከአስተዳደሩ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በዳኝነት ዲጂታላይዜሽን እና መሰረተ ልማት፣ በኢ-ኮርት ኬዝ ማኔጅመንት ሲስተም፣ በኤሌክትሮኒክስ መዛግብት አስተዳደር ስርአት እንዲሁም በemerging technology ዙሪያ በአስተዳደሩ ለሚገኙ ፍርድ ቤት ዳኞችና ባለሞያዎች ስልጠና መስጠት ጀመረ ፡፡ በዚህም በመድረኩ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ…
“የብልጽግና ፓርቲ የአመራርና የአባላት ዲሲፕሊን መመሪያ ቁጥር ……/2015”ሰነድ በብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፀደቀ ነው። የፖርቲ አባላት በቀጣይ በሚኖራቸው በመደበኛ የመንግስት ስራም ኃላፊነታቸውን በግንባር ቀደምነት መወጣት እንዳለባቸው እና የፖርቲው ተልኮ በዲስኘሊን መፈፀም እንዳለባቸው በሰነዱ በዝርዝር ቀርበዋል። የመወያያ ሰነዱን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የለውጥ ስራዋች እና የመልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፉሚካኤል ኤድሚያስ አማካኝነት ቀርቦ በቀረበው ሰነድ…
#DGC Sadaasa 24/2017 “Qabsoo Farra Malaammaltummaa Dargaggoota Hammateen Hegeree Qajeelloo Ijaaruu” Mataduree jedhuun akka addunyaatti yeroo 21ffaafi Akka biyyaattimmoo yeroo 20ffaaf kan Kabajamaa jiru guyyaan farra Malaammaltummaa sagantaalee gara garaatiin kan Kabajamaa jiru yommuu ta’u, guyyaa har’aatiis waldorgommiin gaafiifi deebii manneen barnootaa giddutti taasifameeti jira. Komishinarri Komishinii Farra Malaammaltummaa Bulchinsatti Dirree Dhawaa Obbo Feenus Abduljabbaar…
#ህዳር 23/2017 በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የአሰሪና ሰራተኛ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዳንኤል ተሬሳ በድሬዳዋ አስተዳደር በስራ ዕድል ፈጠራ ረገድ የተሰሩ ስራዎችን ጎብኝተዋል። ሚኒስትሩ በወረዳ 08 እና 09 የተቷገበሩና የስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ የተኙ ውጤቶች የተመለከቱ ሲሆን ከተጠቃሚዎች ጋር እና ከዘርፉ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። አቶ ዳንኤል ድሬዳዋ የተገኙበት ዋና አላማ እንደ ሀገር በስራ ዕድል ፈጠራ በኩል…