“Damee Muuziqaatiin Dirree Dhawaa waamsisuun gammachuu guddaa naaf uumeera”

Artiisti Daani’eel Taadasa DGC Sadaasa 23/2017 Hundeessaa fi Hooganaan Maarshi Baandii Baratoota kan Biiroo Barnoota Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Artiisti Daani’eel Taadasa Ministeerri Aadaa fi Ispoortii kan Mootummaa Federaalawaa Dimokraatawaa Rippablika Itoophiyaa Marsaa 4ffaaf sadarkaa Biyyaalessaatti “Kabajaan Aartiin” mata-duree jedhuun kurfii Beekamtii fi galateefannaa qophaawe irratti Damee Muuziqaatiin Artiisti Daani’eel Taadasa shoora ol’aanaa gumaachaniif badhaafamaniiru. Kanuma…

Read More

በ 2017 በጀት አመት ከማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱ ተገለፀ

#DGC ህዳር 23/2016 በድሬዳዋ አስተዳደር በ 2017 በጀት አመት የመጀመሪያ 4 ወራት የማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ አፈፃፀምን አስመልክቶ የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅህፈት ቤት የመሰረተ ልማትና የማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኢብሳ አሜ በዛሬው እለት ለሚዲያ አባላት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል ። ከማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ አሰባሰብ ጋር ተያይዞ በያዝነው አመት ውጤታማ የሆኑ ስራዎች እንደተሰሩና…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር የድህረ ተከላ እና የደን እንክብካቤ ስራ ተካሄደ።

#DGC ህዳር 22/2017 በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የጂኦግራፊ እና አካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ከአስተዳደሩ አካባቢ ፣ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ጋር በመተባበር በዋሂል ክላስተር ሃርላ ገጠር ቀበሌ ቀደም ብለው የተተከሉ ችግኞችን በድህረ ተከላ የእንክብካቤ ስራዎችን አከናወኑ። በአስተዳደሩ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃግብር እስካሁን ከ2.4 ሚሊየን በላይ የደን ፣ የውበት እና የጥምር ደን ችግኞችን በሁሉም የከተማ…

Read More

በኦቲዝም ጥላ ስር ያሉ ህጻናት የትምህርትና ማህበራዊ ግንኑኙነት እድል እንዲያገኙ ማስቻል እንደሚገባ ጥሪ ቀረበ

#DGC ህዳር 22/2017 ለታሪክ የኦቲዝም ማዕከል በኦቲዝም ጥላ ስር ያሉ አስር የሚሆኑ ህጻናትን የመዋያና የመመሪያ ማዕከል ስራ ለማስጀመር እንቅስቃሴ ማድረግ መጀመሩ ተገልጿል፡፡ ኦቲዝም በጥቅሉ ከአዕምሮ እድገት ውስንነት ጋር ተያይዞ የሚከሰት እንደሆነ የሚገለፅ ሲሆን በማህበረሰቡ ዘንድ ችግሩን በተመለከተ ተመሳሳይ ግንዛቤ እንዳለ ይታያል፡፡በድሬደዋ በዚህ ችግር ውስጥ ያሉ ህፃናትን የጤና ፤ የትምህርት በአጠቃላይ በማህበራዊ ህይወት የእለት ከእለት ግንኙነት…

Read More

Guyyaan Dargaggoota Afrikaa 17ffaan haala addaan kabajame.

#DGC Sadaasa 22/2017 Guyyaan Dargaggoota Afrikaa 17ffaan qindeessummaa Komishinii Dargaggootaa fi Ispoortii Bulchiinsa Dirree Dhawaattiin mata duree “Aadaa Hojii Dargaggootaa Jijjiirame Dandeettii Uumamaa” jedhuun kabajameera. Obbo Bahr Abdella Itti aanaan Komishinara Komishinii Dargaggootaa fi Ispoortii Bulchiinsa Dirree dhawaa fi Daarektarri Daayirektoreetii Qindeessa Dargaggootaa fi Fedhii Gaarii sirna kana irratti argamuun haasaa taasisaniiru. Obbo Bahar dargaggoon…

Read More

17ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ቀን በድምቀት ተከበረ

#DGC ህዳር 22/2017 “የተቀየረ የወጣቶች የስራ ባህል ለፈጠራ ክህሎት” በሚል መሪ ቃል 17ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ቀን በድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን አዳራሽ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ውሏል። በክብረ በአሉ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የኮሚሽነር ተወከይና የወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ዳሬክቶሬት ዳሬክተር አቶ ባህር አብደላ ናቸው፡፡ አቶ ባህር ወጣት እምቅ ሀብት ነው…

Read More