አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር አድርጎ ሹሟል። የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር በመሆን የተሾሙት አቶ ብርሃኑ በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ…

Read More

ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና ብልጽግና ከሩዋንዳ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች – አቶ አደም ፋራህ

የኢትዮጵያ መንግሥት እና መሪው ብልጽግና ፓርቲ ለቀጣናው ሰላምና ብልጽግና ከሩዋንዳ ጋር ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ አደም ፋራህ በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ለመታደም ትላንት ምሽት አዲስ አበባ ከገቡት የሩዋንዳ አርበኞች ግንባር ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ዌላርስ ጋሳማጌራን በጽህፈት…

Read More

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ የ16ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባዔን ያጸደቀ ሲሆን አሁን ላይ አጠቃላይ የትምህርት ረቂቅ አዋጅ ላይ የቀረበውን ሪፖርት እና የውሳኔ ሃሳብ እያዳመጠ ይገኛል፡፡ የረቂቅ አዋጁን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ በምክር ቤቱ የሰው ሀብት ልማት፣ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር…

Read More

ሀገራዊ ለውጡ የኢትዮጵያውያንን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ያረጋገጠ ነው፦ የብልፅግና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ

ሀገራዊ ለውጡ የኢትዮጵያውያንን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና አካታችነት ያረጋገጠ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ ፈዲላ ቢያ ገልጸዋል፡፡ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊዋ የብልፅግና ፓርቲ ምስረታና የፖለቲካ ለውጡ ትሩፋትን በተመለከተ በዛሬው የኢቲቪ አዲስ ቀን “የሀገር ጉዳይ” መሰናዶ ላይ ሀሳባቸውን አጋርተዋል፡፡ ከለውጡ በፊት ለዘመናት ሲንከባለል በመጣ የፖለቲካ ስብራት የዴሞክራሲ እና የእኩልነት ጥያቄ ሳይመለስ መቆየቱን ኃላፊዋ ገልጸዋል፡፡…

Read More

የተቋማትን ደህንነት ለማረጋገጥ የጥበቃ ሰራተኞችን በበቂ ሁኔታ ማደራጀት እንደሚገባ ተጠቆመ

ከንቲባውን ጨምሮ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች የሚገኙበትን ህንፃ የሚጠብቁ 20 የጥበቃ ሰራተኞችን የከንቲባ ጽ/ቤት ከድሬዳዋ ፖሊስ አካዳሚ ጋር በጋራ በመሆን ለ5 ተከታታይ ቀናት በተግባርና በንድፈ ሃሳብ የተደገፈ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ ወ/ሮ ሰአድያ አዋሌ በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካም አስተዳደር የህዝብ ቅሬታ ፣አቤቱታ ሰሚ ጽ/ቤት ኃላፊ እና የከንቲባ ጽ/ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ ስለ ስልጠናው አስፈላጊነት ሲገልፁ ፤ በተለምዶ…

Read More

ቀዳዴ ፋሚሊ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማህበረሰቡ ነፃ የቅድመ የጤና ምርመራ አግልግሎት ሰጠ

በሀገራችን ከፍተኛ የጤና ተገዳሮት እየሆኑ የመጡትን የማይተላለፉ በሽታዎችን በመክላከል ረገድ የቅድመ የጤና ምርመራ አገልግሎት ትልቅ አስተዋጾ እንዳለው ተገለፀ፡፡ በታዳጊ ሀገራት ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ከደረሱ በሽታዎች ውስጥ ስኳር፣ ደም ግፊት እና የልብ ድካምና የመሳሰሉ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ይጠቀሳሉ፡፡ ቀዳዴ ፋሚሊ ጠቅላላ ሆስፒታል ነፃ የጤና ምርመራ አገልግሎት በከንቲባ ጽ/ቤት አስተዳደር ውስጥ ለሚገኙ…

Read More

በአስተዳደሩ በህገወጥ ምግብ ቁጥጥር ከ7መቶ ሺህ ብር በላይ እና በህገወጥ የመድኃኒት ምርቶች ቁጥጥር ከ1ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ምርቶችን ማስወገድ መቻሉን የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የምግብ መድኃኒትና ጤና ነክ ቁጥጥር ዳሬክቶሬት አስታወቀ።

በ2017 በጀት አመት በመጀመሪያው 6 ወራት ብቻ በምግብ መድኃኒት ጤና እና ጤና ነክ ዘርፎች ላይ በተለይ በምግብ ተቋማት ህገወጥ ምግብ ቁጥጥር በ442 ተቋማት ላይ ቁጥጥር መደረጉን የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የምግብ መድኃኒትና ጤና ነክ ቁጥጥር ዳሬክቶሬት ዳሬክተር ሲስተር ሰሬዶ ኡመር ተናግረዋል። በተደረገው ቁጥጥር 31 ተቋማት የታሸጉ ሲሆን 52 በሚሆኑ የምግብ ተቋማት ላይ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የበጀት፣ ኢኮኖሚ፣ ንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮን የ2017 ዓ/ም የመጀመሪያ 6ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የመስክ ምልከታ የመውጫ ውይይት አካሄደ

ቋሚ ኮሚቴው ባካሄደው የመስክ ምልከታ የመውጫ ዉይይት ላይ በክትትል እና ቁጥጥር ስራው በአካል ምልከታ ያደረገባቸው ተግባራት እና የ2017 በጀት ዓመት የ6ወር እቅድ አፈጻጸም የቢሮው አመራሮች በተገኙበት በመገምገም በጥንካሬ እና በውሰንነት የተነሱ ጉዳዮች ላይ በጋራ መግባባት ግብረ መልስ ተሰጥቷል ። በዚህ የግምገማ መድረክ ላይ ከአሁን በፊት በቋሚ ኮሚቴው ለቢሮው የተሰጡ ግብረ_መልሶች አፈፃፀም፣ ህብረተሰቡ በውክልና አወጣጥ መድረኮች…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ትላልቅ ውሳኔዎች ይወሰናሉ – አቶ አደም ፋራህ

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የፓርቲው ቀጣይ አቅጣጫ የሚቀመጥበት እና ትላልቅ ውሳኔዎች የሚወሰንበት መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለፁ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ከፊታችን ጥር 23 – 25 2017 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል፡፡ ጉባኤው “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል ነው በአዲስ አበባ…

Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት የብድር ስምምነቶችን አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ልዩ ስብሰባ መንግስት ከዓለም አቀፉ የልማት ማህበር ጋር ያደረጋቸውን ሁለት የብድር ስምምነቶችን በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል። የብድር ስምምነቶቹ የፋይናንስ ዘርፉን ለማጠናከር እና የመንግስት አገልግሎትን ለማሻሻል የሚውሉ ናቸው ተብሏል። የብድር ስምምነቶቹን አስመልክቶ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ለምክር ቤቱ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የልማት ማሕበር ጋር ያደረገችው የ700…

Read More