ለድሬዳዋ የህዝብ ቤተ-መፃህፍት እና ቤተ-መዛግብት ከ1.5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ መፅሀፍትና የቴክኖሎጂ ቁሳቁሶች ተበረከተ
የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ከ5 መቶ ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መፅሀፍትን እንዲሁም የአሜሪካ ኤንባሲ ከ 1 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ወንበሮችን፣ መፅሀፍቶችን፣ ላፕቶፕና ዴክስቶፕ ኮንፒተሮችን በተጨማሪም የተለያዩ የቴክኖሎጂ ቁሳቁሶችን ለድሬዳዋ የህዝብ ቤተ-መፃህፍት እና ቤተመዛግብት አበርክተዋል። በስጦታ የተበረከቱት መፅሀፍቶች በተለያዩ የትምህርት ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች አጋዥ ሲሆኑ ለዩኒቨርቲ ተማሪዎች እና መምህራንም ለጥናትና ምርምር የሚያግዙ መሆናቸውም…


