በኦቲዝም የተጠቁ ልጆችን መንከባከብና ማስተማር የሁሉም ማህበረሰብ ኃላፊነት እንደሆነ ተጠቆመ
ኒያ ፋዉንዴሽን ጆይ የኦቲዝም ማዕከል በድሬዳዋ አስተዳደር ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን ስለኦቲዝም እና ተዛማጅ የአእምሮ እድገት እክሎች ላይ የኦቲዝም ተጠቂ ልጆች ላላቸው ወላጆች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በዛሬው ዕለት መስጠት ጀምሯል፡፡ የኒያ ፋውንዴሽን የጆይ ኦቲዝም ማዕከል ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ እሌኔ ዳምጠው ስልጠናው በዋነኝነት የኒያ ፋውንዴሽን የጆይ ኦቲዝም ማዕከል የምስረታውን 23ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ…


